Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ   ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረበው ንብረት

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

National Intelligence and Security Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

Invitation to Bid Procurement of Construction Material Procurement Reference No: NISS-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of PVC Door ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/BM/104/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of PVC

ሰላሌ ዮኒቨርሲቲ NPR የሞተር አይነት 4HGI ሞዴል 2022 New ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid NPR የሞተር አይነት 4HGI ሞዴል 2022 New for the Second Time Procurement Reference No: SLU-NCB-G-0048-2016-BIDProcurement Category: Goods

Federal Government Buildings Construction Project Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Materials

Invitation for Bid Lot:- 3 Purchase Requisition Of Sanitary Materials WITH CAR Lot Information Procurement Reference Number: BCPO-NCB-G-0004-2017-PUR Object of

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ ባለመብት ዮሀንስ አዲሱ ሞግዚት ስንቅነሽ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳዊት መልካሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል

Ethiopian Wildlife Conservation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Park Office Building

Invitation to Bid LOT 7; Procurement of Park Office Building ( የጽ/ቤት ግንባታ ) Procurement Reference No: EWCA-NCB-W-0001-2017-BIDProcurement Category: Works

አድቮኬትስ ኢትዮጵያ 2016 ዓ.ም አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለማቅረብ የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አድቮኬትስ ኢትዮጵያ 2016 ዓ.ም አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለማቅረብ የውጭ ኦዲተር በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል በዚህም መሰረት ተወዳዳሪዎች

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለሁለት ዓመት የሚቆይ የጽዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ለሁለት ዓመት የሚቆይ የጽዳት አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-NC-0014-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 7 (ሰባት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም ከእንቁላል፣ ከአሳ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ሽያጭ ውጪ ለሆኑ ማንኛውም የንግድ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል

የኮንቴይነር ሱቆች ኪራይጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 7 (ሰባት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም