Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of High Performance Mobile Phone

Invitation to Bid Purchasing of High Performance Mobile Phone Procurement Reference No: AII-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

Humedica E.V Ethiopia Invites Potential Contractors to Compete in the Bid of Play Ground Leveling Work in Addis Ababa Lideta Sub City May Day School

Invitation to Local Competitive BidBid No. 001/2023 Humedica eV Ethiopia invites potential contractors to compete in the bid of Play

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክ/ከተማ ገ/ኤግዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በዋስትና የሚያስይዙት ገንዘብ መጠን የሲፒኦ ማስተካከያ

ማስተካከያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገ/ኤግዱ ወረዳ ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች እና ለማዘጋጃ ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ

Somali Regional State Education Bureau Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders for Procurement of Different Items

Invitation for BID (National Competitive Bid) Procuring Entity: Somali Regional State Education Bureau GEQIPE program Procurement Method: National Competitive Bid

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የውሃ ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንግ፣ ቤንቶናይት ኢምፖርትድ የሆነ/፣ የተለያዩ መለዋወጫዎች፣ ቶታል እስቴሽን /የቅየሳ መሳሪያ እና የወርክ ሾፕ መገልገያ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ከአቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ ሎት የእቃ አይነት

The National Regional State of Oromia Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Construction Works for Bridge Projects

Kebri Dahar University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Office Supplies/Stationery

Invitation to Bid Procurement of Office Supplies/Stationery Procurement Reference No: KDU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part

  Invitation to Bid Procurement Of Car Spare Part Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0029-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የቢሮ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አልባሳት፤ የጤና መጠበቂያና የአደጋ መከላከያ፤ የጽህፈት መሳሪዎች፤ የህትመት አገልግሎቶች፣ የነዳጅና ቅባት፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ ከአንድ ዓመት በታች የሚያገለግሉ ዕቃዎች፤ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የስፖርት ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል