Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
House of Federation Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Product
Invitation to Bid PROCUREMENT OF PRINTING PRODUCT Procurement Reference No: HOF-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Parts
Invitation for Bid Lot 32 Procurement of Spare Parts Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0123-2017-PUR Object of Procurement: Lot 32
Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Supplies
Invitation for Bid Procurement of Medical Supplies Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-G-0023-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Medical Supplies
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሲቡ ስሬ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስትክ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዘመን ከስሬ ፈላሞ ዩብዶ ቡርቃ ጣሎ፣ ስሬ-በዴሳ-ሃገሎ፣ ጨሪ-ባቦ ኩዌ፣ ጉንጆ-ጃዊስ፣ ጃዊስ-ጮቆርሳ እና ኮኒ-ጮቆርሳ ለሚሰራ መንገድ ለስራው የሚያስፈልጉ የተለያዩ ማሽነሪዎችን ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዳምፕ ትራክ፣ ሩሎ፣ ሻወርትራክ እና ፒካፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ወለጋ ዞን የሲቡ ስሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሲቡ ስሬ ወረዳ መንገዶችና ሎጅስትክ ጽ/ቤት
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ አንድ ካስተር እና ሚኒባስ ለሠራተኞች ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ECC JB07/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ አንድ ካስተር እና ሚኒባስ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ ዲስትሪከት ሥር የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/BW/Bar.02/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Packed Water (1/2 Liter Half a Liter of Water)
Invitation to Bid Procurement of Packed Water (1/2 Liter Half a Liter of Water) Lot 003 Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0031-2017-BIDProcurement
በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ ቁጥር ግ-19/2017 ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Anti-A, B and D Monolocal AB OF 3x10ml
Invitation for Bid Anti-A, B and D Monolocal AB OF 3x10ml Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0129-2017-PUR Object of Procurement: