Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 005 ፡ 006 ፣ 007 ፣ 008/2016 የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 007 ፣ 008 ፣ 009 ፣ 0010 ፣ 0011 ፣ 0012/2016 በጉምሩክ ኮሚሽን
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ጫማዎች ፣ ስፔርፓርት ፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ኮስሞቲክስ ፣ የመሬት ምንጣፎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ምግብ ነኮች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የቤት መስታዎቶች ፣ የፎቶ ግራፍ እና የዕይታ መሳሪያዎች ሰዓቶች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/01/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
MDM is Inviting Qualified Audit Firms with Prior Experience Auditing International Non-governmental Organizations in the Humanitarian Sector to Audit its Books of Accounts and Financial Statements for the Financial Year Ended December 31, 2024
TOR FOR FOR EXTERNAL AUDIT SERVICE Medecins du Monde (MDM)- France is an independent humanitarian non-governmental organization (INGO) that
Addis Ababa Light Rall Transport Service Enterprise (AALRTSE) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Provision and Installation of Vehicles Tracking System Project
INVITATION TO BID Bid No. AALRTSE/MC-ICT/NCB/001/2024 Addis Ababa Light Rall Transport Service Enterprise (AALRTSE) would like to invite interested and
Berhan Bank S.C. Invites Eligible Bidders for the Procurement of Bank Counter, Shatter, and IT Equipment
Invitation for the Procurement of Bank Counter, Shatter, and IT Equipment 1. Berhan Bank S.C. invites eligible bidders for the
Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Generator Materials
Invitation for Bid PROCUREMENT OF GENERATOR Materials Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-G-0048-2017-PUR Object of Procurement: PROCUREMENT OF GENERATOR Materials
Hijra Bank S.C Would Like to Invite Potential Suppliers to Submit a Sealed Bid for the Supply of Different Office Furniture
Invitation to Local Competitive Bid Bid Name: Office Furniture Hijra Bank S.C. would like to invite potential suppliers to submit
ዓባይ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት፣ የኢንዱስትሪ፣ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንጻ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 36/2017 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
በአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት እቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፤ ቋሚ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፤ የጥገና እቃዎች ደንብ ልብስ እና የተለያዩ ህትመቶች በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል የፅህፈት
Federal Prisoners Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing of Different Book (Modules)
Invitation to Bid Lot-8 Procurement of Printing of Different Book (Modules) Procurement Reference No: FPC-NCB-NC-0023-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለፍ/ቤቱ ለችሎት አዳራሽ የሚውል ጎንዝን ማይክ /Gonsin Mic/፣ 2.3×1 አሉሚኒየም አግዳሚ የእንግዳ ወንበር፣ የመኪና ጎማ መጠኑ 205 R 16 C ብርጅስቶን እና 7.50 R 16 ጀማል ብርጅስቶን ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጌዴኦ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ፡– ለፍ/ቤቱ ለችሎት