Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ኬሚካሎች፣ የባዮሎጅ አፓራተስ፣ የኬሚስትሪ አፓራተስ እና የፊዚክስ አፓራተስ በግልጽ ጨረታ ብቃት ያላቸው ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር NCB/OEB/GOV/02/2017 የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ለመማር

ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎችና አስመራቂዎች አገልግሎት የሚሆን የጋወን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና አስመራቂዎች አገልግሎት የሚሆን የጋወን ግዥ Procurement Reference No: WRU-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የቢቡኝ ወረዳ ግ/ፅ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2017 በጀት አመት ለፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የደን ዘር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  የቢቡኝ ወረዳ ግ/ፅ/ቤት በብ/የሚ/የግ/ግክ/ቡድን በ2017 በጀት አመት ለፅ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የደን ዘር በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ እና ኢነርጅ ቢሮ በመደበኛና ከተለያዩ ፕሮጀክቶች በተገኘ በጀት የውሃ ማጣሪያ እቃዎችን ተወዳዳሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 003/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ እና ኢነርጅ ቢሮ በመደበኛና ከተለያዩ ፕሮጀክቶች በተገኘ በጀት የውሃ

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊ ቴክኒክ Fruits and Vegetables Processing! Hair Dressing ‘Furniture! ‘Stationery Textile Technology, Leather, Automechanics, GMFA & Machining ‘Water Supply, IDDC and Plumbing, EMT, IEMD, BEI, Finishing Construction Work, Equipment and Machinery’s for SCW & FCW, Road Construction & Wood Work, Electrical Electronics Equipment (EEES) & Urban Greenery በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት የሀዋሣ ፖሊ ቴክኒክ Fruits and Vegetables Processing! Hair Dressing ‘Furniture! ‘Stationery Textile Technology, Leather, Automechanics,GMFA &

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Plastic Products

Invitation to Bid Lot 10 Procurement Plastic Products HRMMD 2017 Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0199-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የፅዳት እቃዎችን፣ የቋሚነት ባህሪ ያላቸውን እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ እቃዎችን፣ የኤሌክትሪክ እቃዎችን፣ የፈርኒቸር እቃዎችን፣ የመኪና እቃዎችን፣ አገልግሎቶችን እና የብስክሌት ጎማ ከነ-ካላማዳሪው ግዥ በግልጽ ጨረታ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የጽ/መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃ፣ ህትመት፣ ፈርኒቸር እና የፋብሪካ እቃዎችን ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ካላቸዉ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  የመካነ ሠላም ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደሩ ሴ/መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1 የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2

የትምህርት ብልጭታ የመ/ደ/ት/ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ከነስፈቱ፣ ቋሚ እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህትመት ስራዎችን፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን፣ የፕላንት ማሽነሪ ጥገናና ሰርቪስ፣ የህንፃ ጥገናና የፓርቲሽን ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል