Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) ያገለገለ ጀኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫሪቾች

ኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ሕይወት አክሲዮን ማህበር ለህንፃው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ያገለገለ 1 (አንድ) ትልቅ ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 08/2018 ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት ceramic and porcelain በጨረታ ቁጥር 31/2018 ህጋዊና

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ እየገነባ ለሚገኘው ለዋንዛየ ሎጅ ግንባታ ፕሮጀክት Ceramic and Porcelain ህጋዊና ብቃች ያላቸውን ፋብሪካዎች እና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኘ የኤሌትሪክ ገመዶችና ኪብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት

ቴክሃፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 100 የፊትና የኋላ 12.00 * R20 የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የመኪና ጎማ ግዢ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ቴክሃፍ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር 100 የፊትና የኋላ 12.00 * R20 የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽ/መሳሪያዎች ፣ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽ/ እቃዎች ፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና እና የሞተር ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የሎዴ ሄጦሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ መ/

Ayat Share Company Invites All Interested Bidders in Local Competitive Bidding Who Are Competent for the Supply and Application of Painting Works for the CCE Site, Ayat Zone-2, and Ayat Zone-8 Projects

ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ Je Tour መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Je Tour መኪና ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሄጦሳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ Je Tour መኪና በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders to Crane Service to Unload Vehicles from Containers at Societies Warehouse, Saris

INVITATION TO BID Ref No-ERCS/SV/004/24 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bid from eligible, qualified bidders to Crane

ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት አልሙኒየም ፕሮፋይል እና HCB & Pipe M/c ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 32/2016 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን አልሙኒየም ፕሮፋይል እና HCB & Pipe

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Laminated Poly Propylene Bags for Cement Packing ብዛት በቁጥር 12,000,000 (አስራ ሁለት ሚሊዮን) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/91/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Laminated Poly Propylene Bags for cement Packing ብዛት