Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ

በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation

የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Tulu Kapi Gold Mine PLC (TKGM) Invites Formal Quotations from Shortlisted Qualified Suppliers for the Supply and Delivery of Certified Personal Protective Equipment (PPE).

2merkato.com (Aug 07, 2026) TENDER INVITATION LETTER TO: Shortlisted Qualified PPE Suppliers FROM: Tulu Kapi Gold Mine PLC (TKGM) DATE

Ethio Telecom Invites Bids for a Master Frame Agreement (MFA) for the Supply of 75 Extension Aluminum Ladders (9m).

ethiotelecom (Aug 07, 2026) Floating Date:  As of August 17, 2026RFQ No. 4286845 Ethio telecom intends to sign a Master

Information Network Security Administration (INSA)፡ Procurement of Baner & T-Shirt Print

Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/be33bc0c-36f5-4743-818d-cb8e6a0ffca5/open Lot Information

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የጥገና ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5041fee2-19c5-4836-b1f8-c08c94e0869b/open Lot Information

Prime Minister’s Office: Procurement of ኘሪንተር Model—MFC-L5755DW Brother Office Equipment

Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7b03a8eb-b898-4b4a-b28e-89768d743008/open Lot Information

Documents Authentication and Registration Service፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7218a37b-2764-486e-8811-9b3e7b1c331f/open Lot Information

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችን በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአለታ ወንዶ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019

በዶዶላ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የዶዶላ 2ኛ ደረጃ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ለልዩ ልዩ ት/ቤት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የአባያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃችን፣ ፈርኒቸሮችን፣ የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች (construction Materials)፣ የመኪና ጎማዎችን፣ ትልቁ ሞንታርቦ (full Sound System)፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ዕቃዎች አስፈላጊውን መስፈርት የሚያሟሉትን ተጫራቾ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል