Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ AMFI/01/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሰረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ከዚህ በታች

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የደብረታቦር ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/01/19 በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ

በድሬዳዋ አስተዳደር የድልጮራ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ ለ02(ሁለት አመት) የሚውል የጥበቃ አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Aug 03, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ተቁ የተበዳሪው ስም   የንብረቱ አስያዥ ስም   አበዳሪው ቅርጫፍ   ለጨረታው የቀረበው ንብረት መግለጫ የጨረታው መነሻ ዋጋ ጨረታው የሚከናወንበት ጨረታው የወጣው  

ፀደይ ባንክ ባሕር ዳር ዲስትሪክት የቦታው ስፋት 150 ካ.ሜ. የሆነ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በሪጅኑ ስር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የብራንዲንግ ስራዎችን በማስታወቂያ እና ህትመት ስራ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን አመታዊ የኦዲተር ሪፖርት በቦርድ ኦዲተር ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን አመታዊ የኦዲተር ሪፖርት

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders for Banner and Sticker with RFQ No. 4287418.

Ethiopian Herald (Oct 08, 2026) INVITATION TO BID Ethio telecom Northwest Region (NWR) Invites Interested and Eligible local bidders for

በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለኦሮሞ ብ/ሰብ ዞን መለዋወጫዎችና ጎማዎች፣ የሞተር ዘይቶችና ግሪሶች በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ከአሸናፊ ጋር ውል ገብቶ መግዛት ይፈልጋል

The Bureau of Agriculture and Natural Resource Development of Sidama National Regional State, with Financing from IFAD, Invites Sealed Bids for the Supply, Delivery, Installation, Testing, Commissioning, and Operator Training of Agricultural Mechanization Tools.

በአብክመ ሰሜን ሽዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃ እና ደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቀለም ፋብሪካ ከነሙሉ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ብሩክ ቱርጋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዳሺያንግ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ

የቦታ ስፋት 223.50 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Oct 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ሰርካለም ለገሰ እና በፍርድ ባለእዳ እነ ፈለቀች ደገፋ መካከል ስላለው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተርና ማረሻ ባሉበት ሁኔታ በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ/ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ የአቶ አበበ ሃዋዱ