Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የአሉሚኒየም ፍሬምና መስታወት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር

የኮልፌ ቅዱስ ራጉኤል አዲስ ህይወት አ/ማ ባስገነባው ሁለት የገበያ ማዕከል ህንፃዎች ላይ ያለን ነጋዴዎች በሱቆች መግቢያ በር ላይ ያሉ የአሉሚኒየም ፍሬሞችን ከነመስታወታቸው አስነቅሎ መሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid  የግንባታ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0864-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/959934e1-fc0e-48fd-99a7-a9b89973db4c/open  Invitation to Bid  Procurement of Office Equipment Procurement Reference No: BU-NCB-G-0047-2018-BID-OpenProcurement Category: Goods Market

Bonga University: Procurement of Office Equipment

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ብሩክ ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ ጌታነህ ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 105401 በ4/07/2017 ዓ.ም

የይዞታው ስፋት 150 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የንግድ ቤት፣ የመኖሪያ ቤት እና ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር : AMFI/12/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/990 (እንደተሻሻለው) እና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የግንባታ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና CHROMOSAL B(BROCHEN) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ  ማስታወቂያ ቁጥር ግ-32/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

Becho-Woliso Farmers’ Co-operative Union Invites Sealed Bid from Supplier to Supply P.P RAFFIA GRADE/Poly Propylene

Addis Zemen (May 22, 2026) Invitation for Bid for 2nd Time Becho-Woliso Farmers’ Co-operative Union invites sealed bid from supplier

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ ዞን፤ ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ሞተርሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌደራል መንግሥት ሕንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ እቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የካራቆሬ ስቶር የሼድ ወለል/የመሬት ስራ፣ የትራንስፎርመር ማስቀመጫ የሃርድ ኮር (ማሻሻታ) እና የኮንክሪት ወለል አገልግሎት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የወላይታ ሶዶ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም ለ2019 በጀት ዓመት ከሐምሌ 01/2018 እስከ ሰኔ

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያ፣ የውሃ እቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ እና የፕሪንተር ቀለም በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል