Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የቀላል መኪና መለዋወጫ፣ የከባድ መኪና መለዋወጫ፣ የማሽነሪ መለዋወጫ፣ የተለያዩ የጋራዥ መገልገያ ዕቃዎች (Tools)፣ የተለያዩ ዘይትና ቅባቶች፣ የቀላልና የከባድና የማሽነሪ ባትሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/O05/2017 ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው
Borana University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Truck
Invitation to Bid Procurement of Water Truck Procurement Reference No: BRU-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Menschen Für Menschen Foundation on Behalf of the Community of Project Intervention Areas Has Allocated a Budget for the Pump Test of Four Boreholes at Different Locations in Oromia and the Somali Region
Invitation for BID (Bid Ref: MFM/BH/04/2024/NCB) To: All Contractors Registered for Water Works Well Drilling & Rehabilitation of Category grade
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 በጀት አመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የዳማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 በጀት አመት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚውሉ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክ ለልብስ ስፌት የሚያገለግሉ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ፍቃድ ካላቸው በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ ESL/KPT/02/2017 የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት እቃዎች ፍቃድ ካላቸው
The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Submit Their Interest in Providing the Services of Rural Water Supply System Study and Design, Drilling and Construction Supervision, and Contract Administration for Each of the Assignments Specified
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) Federal Democratic Republic of Ethiopia Horn of Africa Ground Water
The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Submit Their Interest in Providing the Services of Rural Water Supply System Study and Design, Drilling and Construction Supervision, and Contract Administration for Each of the Assignments Specified
Request for Expressions of Interest (Consulting Services – Firms Selection) Federal Democratic Republic of Ethiopia Horn of Africa Ground Water
አቃ/ቃ/ክ/ከተማ አስተዳደር አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ ሕትመት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎችና፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክ እና ማሽነሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አቃ/ቃ/ክ/ከተማ አስተዳደር አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መ/የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ዝርዝር ማለትም። የደንብ