Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/029/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተስጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ፣ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጁ ማርና የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን ዕጣ ሽያጭ ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ የባለአክሲዮኖች የአክሲዮን ዕጣ ሽያጭ ማስታወቂያ የጁ ማርና የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን
የአፋር ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በUNICEF የበጀት ድጋፍ በሚያከናውነው ተግባር ጥቃት ለሚደርስባቸው ሴቶችና ህጻናት የተሟላ ምላሽ መስጠት የሚያስችል ስርዓትን መደገፍ የሚያስችል ስራ ማስጀመርና የመሃመድ አክሌ ሪፈራል ሆስፒታልን የአንድ መስኮት አገልግሎት ስራ ለማስጀመር የሚያስፈልጉ የፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ግዥ 002/2017 የአፋር ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ UNICEF የበጀት ድጋፍ በሚያከናውነው ተግባር ጥቃት ለሚደርስባቸው ሴቶችና
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኘው መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነው መንገድ ሙሉ ኮንትራክት ሰጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኘው መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነው መንገድ ሙሉ ኮንትራክት ሰጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት የጋርመንት ማስተማሪያ ቁሳቁሶች፣ የሆቴል ኦፕሬሽን ማስተማሪያ ቁሳቁሶች እና የተለያዩ የፅዳት ቁሳቁሶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዴቨሎፕመንት ሀገር በቀል የሆነና ለትርፍ ያልተቋቋመ የልማት ድርጅት ሲሆን ላለፉት ዓመታት ውጤታማ የሆኑ ፕሮጄክቶችን በመንደፍ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የማዝዳ እና ትዮታ ሎንግ ቤዝ መኪና ፖምፓ እና ኖዝል ሰርቨስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የማዝዳ እና ትዮታ ሎንግ ቤዝ መኪና ፖምፓ እና ኖዝል ሰርቨስ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number:
በሰሜን ሸዋ ዞን የግሸ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የግሸ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በግሸ ወረዳ ውስጥ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመጋረጃ ስራ (window Shutter) አቅርቦትና ገጠማ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ስዲግ/ግጨ 08/2017 ተቋማችን የመጋረጃ ስራ (window shutter) አቅርቦትና ገጠማ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል የጽዳት ዕቃ እና ኮምፒውተርና የኮምፒውተር ተዛማጅ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለጥገና ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የጽዳት ዕቃ
አመልድ ኢትዮጵያ በዋናው መ/ቤትና በተለያዩ ፕሮጀክት ጽ/ቤቶች ላይ ቀደም ሲል ሲገለገሉበት የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚና አላቂ ንብረቶች ማለትም የተለያዩ ኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የውሃ ሞተሮች፣ የውሃ መገጣጠሚያ እቃዎች፣ የግብርና ግብዓት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ የኮንስራክሽን ዕቃዎች፣ የግብርና መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎች የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ አመልድ ኢትዮጵያ በተሻሻለው የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ