Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Lot:- 007 Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus (ለ2ኛ ጊዜ).. Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0448-2016-PUR Object of Procurement: Lot:- 007 Purchase Requisition of Car
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና የመኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ በገበያው አዋጭ የሆነ የኢንቨስትመንት መስክ በማስጠናት ለመምረጥ እና ለተግባራዊነቱም ለሁለገብ አገልግሎት የሚውል የህንፃ እና የመጋዘን ግንባታ የቦታ መረጣ፣ ዝርዝር ስፔሲፊኬሽን ዝግጅት እና ዲዛይን ስራ (Feasibility Study, Specification and Design) ለማሰራት የተዘጋጀው /TOR/ መነሻ ሃሳብ መሰረት በማድረግ ጥናታቸውን በማከናወን የሚያቀርቡ በዚህ መስክ የተሰማሩ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የአዋጭነት ጥናት አና ዲዛይን ስራ አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ መናኸሪያ አካባቢ በሚገኘው በዋናው መስሪያ
Federal Prisoners Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Double Deck Bed and Chip Wood
Invitation to Bid Procurement of Double Deck Bed (መጠን 0.9 X1.90 X1.40) and Chip Wood 90 X190 ባለ 16 ሚ.ሜትር)
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሸሚዝ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፦ አአከመባ/መደበኛ/ቡ-2/018/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተገለጸውን ሸሚዝ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተለያዩ የህክምና እቃዎች፤ SEWING & OTHERS MACHINE, ELECTRIC FORKLIFT, SUZUKI MOTORCYCLE, PRINTED CAP, SOCCER TABLE, PRINTED CAP & MEN T-SHIRT, CLUTCH HOUSING, EMPTY CARTON, FLUORESCENT LIGHT (አምፖል), ELECTRICAL SUBMERSIBLE PUMP OTHER MOTOR, SHOPPING BAG, የተለያዩ የኤሌክትሪካል እቃዎች እና የተለያዩ ጨርቃ ጨርቆች እቃዎችን ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሐ_10/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ 859/2006 መሰረት በጉምሩከ
የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት ፍትሐብሔር ችሎት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ በቀለ ደሳለኝ ሀ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፀጋዬ ደሳለኝ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር
Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Adigrat Branch Mekele Sub Branch Invites Competent and Licensed Bidders for Purchase of Vehicle
Invitation to Bid Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Adigrat branch Mekele sub-branch invites competent and licensed bidders to
Imagine 1 Day International Organization (I1D) Invites Sealed Bids from All Eligible and Qualified Bidders, Technically Competent, and Have Valid Licenses for the Supply of Different Scholastic & Stationary Materials, School Playing Items (Toys, Building Blocks Puzzels & Jumping Rope), Plastic Chair, Plastic Table and School Furniture, Printing and Binding of Different Manuals & Textbooks
INVITATION FOR BID BID# I1D/OBP#012/2024) Imagine 1 Day International Organization (I1D) is an international NGO operating in Oromia, Amhara, Tigray,
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምዕራብ ሸዋ ዞን አድስ በርጋ ወረዳ ሙገር (ከአዲስ አበባ 90 ኪ.ሜ ላይ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /Re-87/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ