Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
National Intelligence and Security Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
Invitation to Bid Procurement of Construction Material Procurement Reference No: NISS-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of PVC Door ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/BM/104/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of PVC
ሰላሌ ዮኒቨርሲቲ NPR የሞተር አይነት 4HGI ሞዴል 2022 New ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid NPR የሞተር አይነት 4HGI ሞዴል 2022 New for the Second Time Procurement Reference No: SLU-NCB-G-0048-2016-BIDProcurement Category: Goods
Federal Government Buildings Construction Project Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Materials
Invitation for Bid Lot:- 3 Purchase Requisition Of Sanitary Materials WITH CAR Lot Information Procurement Reference Number: BCPO-NCB-G-0004-2017-PUR Object of
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ዮሀንስ አዲሱ ሞግዚት ስንቅነሽ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዳዊት መልካሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
Ethiopian Wildlife Conservation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Park Office Building
Invitation to Bid LOT 7; Procurement of Park Office Building ( የጽ/ቤት ግንባታ ) Procurement Reference No: EWCA-NCB-W-0001-2017-BIDProcurement Category: Works
አድቮኬትስ ኢትዮጵያ 2016 ዓ.ም አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለማቅረብ የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አድቮኬትስ ኢትዮጵያ 2016 ዓ.ም አመታዊ ኦዲት ሪፖርት ለማቅረብ የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል በዚህም መሰረት ተወዳዳሪዎች
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ለሁለት ዓመት የሚቆይ የጽዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለሁለት ዓመት የሚቆይ የጽዳት አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-NC-0014-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 7 (ሰባት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም ከእንቁላል፣ ከአሳ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ሽያጭ ውጪ ለሆኑ ማንኛውም የንግድ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል
የኮንቴይነር ሱቆች ኪራይጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 7 (ሰባት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም