Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሽያጭ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት
የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Different Refractory Materials (Brick Castable, Anchor and Perilex)
INVITATION FOR BID TENDER NO. MCF PLC 54/2016 Messebo Cement Factory PLC (MCF PLC) invites eligible bidders for the supply
Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Titer
Invitation for Bid Purchase Requisition for Titer Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0762-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition for Titer
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር ARHC 001/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 06 አዲስ ራዕይ ጤና ጣቢያ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ -11 የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ -11 የረጲ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የቢሮ መገልገያ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፋና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋሉ። (ሎት
በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከመደበኛና በካፒታል በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች ጽ/መሳሪያ፣ የቢሮ ቋሚ አላቂ ዕቃዎችና የጽዳት ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከመደበኛና በካፒታል በጀት ለሴክተር መ/ቤቶች በዝርዝር የቀረቡትን በግልጽ
Amhara Road Works Enterprise Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Construction of Drainage and Earth Works at Dembecha-Feresbet- Sekela Asphalt Road Project
INVITATION FOR BIDS Procurement Reference No. ARWE /DPCA/02/17 Amhara Road Works Enterprise (ARWE) entered into a contract agreement with the
Go/Ho/Guduruu Wallagaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Coomman Guduruu Seektaroota Aanaa Isaaf Uffata Seeraa, Meeshaalee Ijaarsaa, Meeshalee Elektirooniksii, Meeshaalee Qulqullinaa, Gommaa Konkolaataa Fi Gommaa Motorsayikilii, Meeshaalee Dhaabbii Fi Meeshaalee Dhumata Biiroo Keessaaf Kan Oolan Caalbaasii Ifaadhaan Dorgomsiise Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Go/Ho/Guduruu Wallagaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Coomman Guduruu seektaroota Aanaa isaaf kan tajaajilan – Uffata seeraa Meeshaalee Ijaarsaa Meeshalee elektirooniksii
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ/ወረዳ 11 /አጃምባ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስወታቂያ የጨረታው ቁጥር 01/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ/ወረዳ 11 /አጃምባ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ