Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረ/ቤቶች ኮሚሽን ለ2017 በጀት አመት የተለያዪ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር እና የተለያዪ ተሸከርካሪ ዲኮር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረ/ቤቶች ኮሚሽን ለ2017 በጀት አመት የተለያዪ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ፈርኒቸር እና
የአንጎት ወረዳ ፍ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የእጅ መሳሪያዎች፣ የሚሰሩ እና የሚገጣጠሙ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ማሽነሪዎች/የኤሌክትሮኒክስ/ እቃዎች፣ የደንብ ልብ ብትን ጨርቆች እና የተዘጋጁ የደንብ ልብትሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት የአንጎት ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ ማለትም፡- ሎት 1 አላቂ
Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop, Mobile and Tablet
Invitation to Bid Laptop, Mobile and Tablet Procurement Reference No: IFA-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በ2016 በጀት ዓመት በUIIDP ፕሮግራም እና በመደበኛ ፕሮግራም ለሚገዛ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና ሞተር ሳይክል፣ የጀነሬተር ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀነሬተር ግዥ ጨረታ በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በ2016 በጀት ዓመት
የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት በቦሌ አየር መንገድ በኩል ለሚገቡ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች የጭነት ሰነዶች በመረከብ የጉምሩክ ስነስረዓትን ማስፈጸም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በቦሌ አየር መንገድ በኩል ለሚገቡ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች የጭነት ሰነዶች በመረከብ የጉምሩክ ስነስረዓትን ማስፈጸም (Customs Clearance
ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ዓመታዊ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እስቴሽነሪ ፣የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የውሃና የኮንስትራክሽን እና የሙዚቃ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ዓመታዊ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የውሃና የኮንስትራክሽን እና
የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ልጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚሰሩ ተፋሰስ ሥራዎችን ከሞላ ይመር ቤት እስከ ሙሀመድ አስፋዉ ቤት፣ ከሙሀመድ አስፋዉ እስከ ያሲን ቤት እና ከያሲን ቤት እስከ ከድጃ ቤት ድረስ አዲስ ተፋሰስ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 01/17) የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ልጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚሰሩ ተፋሰስ ሥራዎችን ሎት 1 ከሞላ ይመር ቤት
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ግዥዎችን መግዛት ስለፈለገ ማለትም የፅህፈት መሳሪያ፣ ጎማና ከነመዳሪ፣ ደንብ ልብስ፣ የህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ማማ ምድር ወረዳ የሞላሌ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ግዥዎችን
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት ለጭ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ /ጽ/ቤት ለጭ/ወ/ሴክተር መ/ቤቶች ማለትም ሎት 1 ስቴሽነሪ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት