Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት አመት ለሚገነባው የከሚሴ እናቶች እና ህጻናት ሆስፒታል ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውሉ 75ሜ3 GRP የውሃ ታንከር አቅርቦትና ገጠማ እና ጀነሬተር Stand by Power 315 KVA አቅርቦትና ገጠማ በዘርፉ በተሰማሩ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የጆርናል እና የመጽሀፍት ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የጆርናል እና የመጽሀፍት ህትመት ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0051-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም በጀት አመት በመደበኛ በጀት ለት/ቤቱ የሚስፈልጉ እቃዎችን በግልጽ

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት አመት በዞኑ ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን በግለጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት አመት በዞኑ ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ

የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ዲጂታል ሚዛን፣ የመልዕክት መላኪያ ሸራ፣ የማስታወቂያ ኤጀንሲ ቅጥር፣ ቀይ እና ቢጫ ታግ እና የመልዕከት መላኪያ ካርቶን ማሸግ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ግጨ/09/2017ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ አይነቶች ሎት (Lot) መሠረት በግልጽ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የአጠቃላይ የህንፃዎች የአስተዳድር፣ የራዲዮ እና ቴሌቪዥን ህንፃዎች የዉጭ ቀለም ቅብ እና ጥገና ሥራ ለማሰራት የህንጻ እና የጠቅላላ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ ብቻ የሚሳተፉበት፣ የስልጠናና ምርምር የኤፍኤም ራዲዮ ስቱዲዮ ኢንቴረር ሥራና አጠቃላይ ጥገና ሥራ ለማሰራት የህንፃ እና የጠቅላላ ተቋራጮችን እንዲሁም የማጠቃለያ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ ብቻ የሚሳተፉበት እና የጽህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ ዘዴ በጋዜጣ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈለጋል

በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴ/መ/ቤት መደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የመኪና ጎማ እቃ ለ2017 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የእቃ ግዥ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ሴ/መ/ቤት መደበኛ በጀት አገልግሎት

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sport Wears

Invitation to Bid Lot 43:- Procurement of Sport Wears Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0027-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ እና በካፒታል በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ በመደበኛ እና በካፒታል በጀት የተለያዩ