Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሽያጭ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Agricultural Transformation Institute Invites Eligible and Qualified Bidders to Submit Sealed Technical and Financial Proposals for the Supply and Delivery of 155 Units of Field Risers
INVITATION FOR BID (IFB)INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDINGS (ICB)Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia.Organization: Ethiopian Agricultural Transformation Institute.IFB Title: Supply and
በደ/ኢትዮጵያ ክልል በአሪ ዞን አስተዳደር የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የማህበረሰብ ፋርማሲና ስቶር የግንባታ ስራዎችን በግንባታ መስክ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ የሃገር ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢትዮጵያ ክልል በአሪ ዞን አስተዳደር የጂንካ አጠቃላይ ሆስፒታል የማህበረሰብ ፋርማሲና ስቶር የግንባታ ስራዎችን በግንባታ መስክ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮንሶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የመብራት ትራንስፎርመር መግዛት ይፈልጋል
ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮንሶ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የመብራት ትራንስፎርመር በድጋሚ ከዚህ በታች በቀረበው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ሳባ አማረ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሃብታም ተመስገን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
በሐረሪ ሕ/ክ መንግሥት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 ዓም የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ ጥገና እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢው መለያ ቁጥር– ድሬ/ወ/መስ/001/17 በሐረሪ ሕ/ክ መንግሥት ድሬ ጣያራ ወረዳ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 ዓም የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣
የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ እና በፍርድ ባለዕዳዎች እነ አቶ መሾ አበራ 03 ሰዎች መካከል ያለውን የውሳኔ
መንቼኖ የሳባ ገ/ህ/ስራ ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ 2017/18 ም/ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3 ወራዳዎች እና ከተማ አስተዳደር የአፈር ማዳበርያ ስርጭት የሚያከነወኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶች በጨረታ አመዳድሮ ከቁሊቶ ማዕከላዊ መጋዘኖች ወደ ሶስት ወረዳዎች እና አንድ ከተማ አስተደደር ማስጫ ጣቢያዎች ማጓጓዠ ይፈልጋል
የደረቅ ጭነት የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 መንቼኖ የሳባ ገ/ህ/ስራ ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ 2017/18 ም/ዘመን በሀላባ ዞን ለሚገኙ 3
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይከሎች በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 20/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣
ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የመድሃኒት ሪኤጅንት እና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ ግዥ፣ የመድሃኒትና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ (medical)፣ የህዝብ መድሃኒት ቤት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ ቁሳቁስ፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የህትምት ስራ ግዥ እና ፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን