Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዋርካ ሎጅ መናፈሻ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የዋርካ ሎጅ መናፈሻ ኪራይ የጨረታ
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መስሪያ ቤት ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ እንዲሁም ለቁጠባ መገንጠያ አስፓልት መንገድ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪዎችን እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለሥልጣን መ/ቤት በ2018 በጀት
የቤቱ ስፋት 50.79 ካ/ሜ የሆነ የንግድ ኮዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዳዊት
ያገለገሉ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ዩፒኤስ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Oct 22, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ይሃሪል እስቴት ሀ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ ዳዊት ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 22, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/05/2018በ ሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ
በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሸነሪ ማምረቻ ኢንዲስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት የአደጋ መከላከያ አልባሳት፣ የመካኒካል ወርከ ሾፕ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተሮች፣ የትራክተርና የፓምፕ መለዋወጫ፣ የአየር ኮምፕሬሰር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ጨ.ሰ.ቁ፡- NCB-AAMMI-002/2018 በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሸነሪ ማምረቻ ኢንዲስትሪ ለ2018 በጀት
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያስገነባቸው ግንባታዎች የዲዛይን ማስተካከያ (የሚያስፈልግ ከሆነ) እና ለግንባታ ክትትል (Supervisions) የማማከር አገልግሎት ለመስጠት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ አማካሪዎችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለማማከር አገልግሎት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በቦሌ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽህፈት ቤት በተለያዩ ወረዳዎች ለሚያሠራቸው የግንባታ ሥራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 21, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-CON/001/2018 በቦሌ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች
ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የተሽከርካሪ ባትሪ ቻርጅ ማድረጊያ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት