Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ

አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡                                                   የንግድ ቤት/መኖሪያ

ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

INVITATION FOR BIDRE-BID TENDER No-SCWC NCB 05/20204Notice To Bidders Sidama Construction Works Corporation hereby invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the

Sidama Construction Works Corporation Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers and Manufacturers to Provide an Offer for the Supply of Construction Materials, Concrete Mixers, Vibrators, Electric Materials, Foam

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ መ/ቤቶች፤ ቢሮዎች፤ ጽ/ቤቶች እና ቀበሌዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/ማ 005/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Di-2 Ethylnexy Phthalate Jotashield Exterior & Penetrating Sealer Pedas Projector & Others, Gas Cup Lighter, Diminazene Diaceturate & Phenzaone Granuels for Injectable Solution, Fire Resistant Partition Sliding Door Complet Set, Rbd Palm Oil, Pvc Cover Exercise Book, S/Steel Angle Valve, Carburettor Assy & Transparent Heat Sealable Bopp Film እቃዎችን  ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ ዓይነት የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2017 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት 2. ሞተር ሳይክሎች እና

በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ፊክስድ ዲጅታል ራዲዮግራፊ ማሽን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር ኮጠሆ/ጨ/03/2017 በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ፊክስድ ዲጅታል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት የወረዳው ከተማ ልማት ጽ/ቤት ለወለጋዲሴ ማዘጋጃ ቤት የማዘጋጃ ቤት ቢሮ ግንባታ ስራ ለመስራት ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መስያ ቁጥር GGWW/008/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ

Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders to Procure a Software-defined Wide Area Network Solution that Can Be Delivered, Installed, Configured, Integrated, Tested, and Documented for an Initial Rollout of 600 Sites, with the Ability to Scale up to Support a Future Network of up to 1000 Branch Locations

በአማራ በሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማከሚያ ኖራ ከአዲስ አበባ (ለገጣፎ) ወደ ሰሜን ሸዋ፣ ሰሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ፣ ከአዲስ አበባ (ቃሊቲ) ወደ ማዕከላዊ ጎንደር እና ሰሜን ጎንደር እንዲሁም ከጫንጮ ወደ ምስራቅ ጎጃም ባሉ ወረዳ ማህበራት መጋዘን እና ደብረማርቆስ መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል