Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ንብረቶችን

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The International Community School of Addis Ababa, Ethiopia (ICS) is Seeking Proposals from Qualified and Eligible Suppliers for the Purchase and Installation of a 3-phase 15/0.4V, 1250KVA Transformer

የወላይታ ሶዶ ግብርና ቴ/ሙ/ትም/ት ሥልጠና ኮሌጅ የጽ/መሳሪያዎችን፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶችን፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የእንስሳት መኖ ጥሬ ዕቃዎችን፣ የጓሮ አትክልት ዘሮችን፣ የላብራቶሪ ዕቃዎችን ፣ የተሽከርካሪ ጎማዎችና የመኪና ባትሪዎችን፣ የሕንጻ መሳሪያዎችን፣ የግብርና ግብዓቶችን፣ መጽሃፍቶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የእንስሳት መድኃኒቶችን፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የስፖርት ዕቃዎችን እና የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎትን ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Automotive Manufacturing Company of Ethiopia Share Company (AMCE) Invites Interested and Qualified Bidders to Submit Proposals for Security Services

The Automotive Manufacturing Company of Ethiopia S.C. (A.M.C.E.) INVITATION TO BID (RE-ADVERTISED) FOR SECURITY SERVICES BID Number: AMCE-02/24 The Automotive

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested Bidders for Procurement of Different Services

INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested bidders for Procurement of under-listed work. Item No.

ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ የብረት በርሜሎች፣ ያገለገሉ የከባድ እና የቀላል መኪና ጎማዎች፣ አሮጌ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ ፊልትሮዎች እና ዳፕራተር፣ የተለያየ መጠን ያላቸዉ ፓይፕ፣ የተቃጠለ ዘይት፣ ፍሌክስብል ሆዝ፣ አሮጌ ከለመነዳሪ እና ፍላፕ፣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ቁጥር: OF/SD/27 ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ የብረት በርሜሎች፣ ያገለገሉ የከባድ እና

Financial Sector Deepening Ethiopia (FSDE) Invites Applications from Women Professionals in the Financial and Non-financial Sectors Who Aspire to Serve on Corporate Boards, Particularly Within Banks, Insurance Companies, Investment Firms, and Microfinance Institutions

THE INTERNATIONAL LABOUR ORGANIZATION (ILO) INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR CAR RENTAL SERVICES IN ETHIOPIA

ITB/54/2024/GNC LONG-TERM AGREEMENT (LTA) FOR CAR RENTAL SERVICES-ETHIOPIA The International Labour Organization (ILO) would like to notify your company of

በአማራ ብ/ክ/መንግስት የደሴ ከ/አስ/ገ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ፣ የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የመጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር፡- 001/2017 በአማራ ብ/ክ/መንግስት የደሴ ከ/አስ/ገ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት አገለግሎት የሚውሉ

Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service In Addis Ababa City Lot 002 /የሆቴል አግልግሎት ግዥ በአዲስ አበባ ከተማ/ Procurement