Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና ሌሎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪዎች ዘይትና መለዋወጫዎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 02/2017 የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
የባንቱ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች እስቴሽነሪ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ለህሙማን አገልግሎት መስጫ ካርዶችና የሕትመት ውጤቶች፤ የመኪና ጐማ መድሃኒቶችን እና የህክምና መሣሪያዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የባንቱ ሆስፒታል የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች እስቴሽነሪ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ለህሙማን
የሪሳይክሊንግ ማሽን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ እስጢፋኖስ መብራቱ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ደሊሉ ረሺድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዘመን የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት (ስቴሽነሪ) መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture)፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎችና የጎማ ካላማዳሪ፣ የተለያዩ ሞተር ሳይክልና፤ የተለያዩ የሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ እንዲሁም ካላማዳሪ፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የህትመት ሥራዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 0001/2016 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዘመን
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች
በኢትዮጵያ ኤሌክተሪክ አገልግልት የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ምስ.አ.አ.ዲስ/ግጨ/003/2016 በኢትዮጵያ ኤሌክተሪክ አገልግልት የአዲስ አበባ ከተማ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ቁጥ– 9 አገ/መ
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሀኒት በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 12/2016 በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት
የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ3 ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የቢሮ ኪራይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለ3 ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አበባ ተፈራ (የእነ ህፃን ሀይመን ሞግዚት አስተዳዳሪ) እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አደል ሀሰን መካከል ስላለው