Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Construction Works Corporation Invites Sealed Bids Under National Competitive Bidding (NCB) from Registered Suppliers for the Procurement of “Supply & Apply Water Proofing & Related Work”
Invitation to BidTender No. ECWCT/NCB/PW/22/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation invites sealed bids under National Competitive Bidding (NCB) from registered
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን
የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች (Scrap) እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክያገለገሉ ንብረቶች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ሀ/ኢ/ፓ/ሽ/አ/03/2017 የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሲገለገልባቸው የቆዩ የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች (Scrap) እና
Ethiopian Shipping and Logistics Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders for Purchase of Soil Fertilizer Transportation Service from Indode, Adama, Modjo and Dire Dawa to Different Parts of Ethiopian Soil Fertilizer Freight Unloading and Destinations
Invitation to Bidders TENDER NO. RFQ ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01484 Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for
በአብክመ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ በተመደበለት በጀት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች ጎማ፣ ላይነርና ኬርቦይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደሩ በተመደበለት በጀት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የነዳጅ ዲስፔንሰር ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Procurement of የነዳጅ ዲስፔንሰር ማሽን LOT 006 – 2017 Procurement Reference No: RG-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌደራል ፖሊስ ጠቅላላ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Aluminum Work ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/106/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሀረር ፌደራል ፖሊስ ጠቅላላ ሆስፒታል እና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electrical & Mechanical Materials
Invitation to Bid Lot: 56 Electrical & Mechanical Materials 2017 Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Invites Sealed Bids from Interested Bidders for the Supply of 50,000-75,000 MT of Heavy Fuel Oil and 30,000-40,000 MT of Light Fuel Oil
TENDER INVITATION FOR THE SUPPLY OF HEAVY FUEL OIL AND LIGHT FUEL OIL OM TENDER NO. EPSE 04/2024 The Ethiopian