Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግንባታ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ዱቄት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 130 – ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ዱቄት Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0040-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

 Baankii Daldala Itoophiya Distrikiitii Amboo Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Beeksisa Caal-baasii Baankiin Daldala Itoophiyaa bulaura labsii lakk. 97/90 6 216/92 mti aangoo kennameefin qabeenyaa qaboo armaan gaditti caqasame caal-baasiin

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ለክልሉ አገልግሎት የሚውሉ Station Wagon 9 Seat, Double Cabin Pick up ተሸከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ለክልሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሸከርካሪዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር የ2016 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን ህጋዊ የኦዲት ሥራ ፍቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር የ2016 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅ/ጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ እና ጌጣጌጦች፣ የሰራተኛ መታወቂያ፣ የደረት ባጅና የጠረጴዛ ቴፕሌት ህትመት እና የልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡–አ.አ.ቤ.ል.ኮ.ም/ቅ/ጽ/ቤት/002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅ/ጽ/ቤት ሎት 1፡– አላቂ

Ethiopian News Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer, Desktop Computer and Related

Invitation to Bid Laptop Computer (ላፕ ቶፕ ኮምፒውተር): Desktop Computer (ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር) AND RELATED Procurement Reference No: ENA-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category:

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፈርኒቸር ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ፈርኒቸር ለመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ 1 Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0064-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የክርስቲያን ሥጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot:- 131 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የክርስቲያን ሥጋ Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0039-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

ቦርቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም ለወረዳው መቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ ጥቅል፣ ሰለክት ማተሪያል፣ ለ150 ሰዓት መንገድ ከፈታና ሰለክት ማተሪያል ለመደልደል የሚሆን ማሽን ለመከራየት ግዥ ለመፈጸም ማቅረብ ከሚችሉ ሕጋዊ ነጋዴዎች አወዳድሮ ለመግዛት ለመከራየት ይፈልጋል

የጽሕፈት መሣሪያ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መስታወቂያ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 1 ቦርቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓ.ም ለወረዳው መቤቶች አገልግሎት የሚውል 1. የጽሕፈት