Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATION FOR OPEN BID The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement audits. No. Description Bid Reference No. Bid Closing Date & Time Bid Opening Date
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Furnishing the Necessary Labor, Materials, and Equipment to Carry Out Environmental Audit Service
Invitation to Bid Procurement reference number: Bid No.16/2017 The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) has funds within the Procuring Entity’s
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከ3,000 በላይ ሠራተኞች የተሟላ የአጠቃላይና የልዩ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ብቃት ያላቸው ሆስፒታሎች ወይም የህክምና ተቋማት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግጨ/አ.አ.ኮ/07/2017 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በቀድሞው ስሙ የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተብሎ ሲጠራ የነበረው
The East Hararghe Zone Irrigation and Pastoral Development Office is Inviting Eligible Bidders for the Construction of the Ambo Small-scale Irrigation Project Located in Metta Woreda
INVITATION FOR BIDIFBPROC REF NO-NCB/EHZIAPDO/AMBO SSIP/01/2017 1. The East Hararghe Zone Irrigation and Pastoral Development Office is inviting eligible bidders
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications and Financial Offers for the Purchase of Desktop Computers, Laser Multifunction Printer
Bid announcement: For the procurement of Desktop Computers and Multifunction Printer The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would
Saint Gobain Weber Ethiopia Invites Qualified and Reputable Local Contractors to Submit Bids for Design-build Services to Construct a Shade and Associated Enhancements to its Existing Factory Facilities in Tulefa Town, North Shewa
Invitation to Tender for Design-Build Services Tender Reference No: 22112024-4 Date: November 22, 2024 Saint Gobain Weber Ethiopia invites qualified
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications and Financial Offers for the Purchase of Laptops, Desktop Computers, Photocopies with Scanners and Printers, Projectors
Bid announcement: For the procurement of IT equipment The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like to invite
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍባለመብት አቶ አህመድ ሰይድ እና በፍ/ባለዕዳ ኮንስታብል ተክሌ ወስኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ፍባለመብት አቶ አህመድ ሰይድ እና በፍ/ባለዕዳ ኮንስታብል ተስፋዬ ጋድሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ዌልዲንግ ቱልስ እና ቱልስኪት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/25/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ዌልዲንግ ቱልስ እና ቱልስኪት በጨረታ አወዳድሮ