Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ባለ 5 ኮከብ ሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት Procurement Reference No: EFP-NCB-NC-0018-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/2017 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ማለትም የፅሕፈት
ልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት እቅድ ማስፈፀሚያ የሚሆኑ የስልጠና ግብዓቶችን እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት እቅድ ማስፈፀሚያ የሚሆኑ የስልጠና ግብዓቶችን እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን የቀረበውን ፍላጎት በ15
የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ/ን/አስ/የስ/ሂደት ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል እህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ ጨረታ ቁጥር 01/2017 በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ/ን/አስ/የስ/ሂደት ከጥቅምት 1/ 2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት
Jinka University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Materials
Invitation for Bid Construction Materials Purchase Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: Construction Materials Purchase Award Type:
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ አይነት የማሽነሪና ተሽከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች፣ ጎማዎች እና ባትሪዎች ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አህስኮድ/ማሽግ 04/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ አይነት የማሽነሪና ተሽከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች፣ ጎማዎች እና ባትሪዎች
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. B+G+2+T መኖሪያ ቤት፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የእህል መጋዘን እና ሰርቪስ ቤቶች፣ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የሆቴል አገልግሎት በወላይታ ከተማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሆቴል አገልግሎት በወላይታ ከተማ – GI Lot Information Procurement Reference Number: EIPA-NCB-G-0004-2017-PUR Object of Procurement: የሆቴል አገልግሎት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የሆቴል እና መስተንግዶ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ብቻ እንዲሁም ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ከ120 ኪ/ሜ ያልበለጠ እርቀት የሚገኝ የሪዞርት መስተንግዶ አገልግሎት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር፡- አአከመባ/መደበኛ/ቡ-1/005/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የሆቴል እና መስተንግዶ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ብቻ እንዲሁም