Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil
በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ዕቃዎች እና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘውን ባህር ዛፍ እና ፅድ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የባህር ዛፍ እና ፅድ እንጨት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘውን
ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ዮናስ መንግስቴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ የትናየት ደስታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
Ethiopian News Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of TV LED 65-Inch
Invitation for Bid TV LED 65-Inch (ቲቪ ኤልኢዲ 65 ኢንች) Lot Information Procurement Reference Number: ENA-NCB-G-0008-2017-PUR Object of Procurement: TV
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ትኩስ የበሬ ስጋ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና መለዋወጫ፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AK/NU/PPPAD/3970/02/2016 አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁትን የእቃዎች ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል የእቃዎች አቅርቦት
Ethiopian News Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of Flower Stand
Invitation for Bid Flower Stand (የአበባ ማስቀመጫ) Lot Information Procurement Reference Number: ENA-NCB-G-0007-2017-PUR Object of Procurement: Flower Stand (የአበባ ማስቀመጫ)
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የባለሁለት እግር የመኪና መለዋወጫ፣ ተሸከርካሪዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ