Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ.ማ. የ2016 ዓ.ም የሂሳብ ሥራ (Accountancy) በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ባለሙያ ማሰራት ይፈልጋል
የሂሳብ ሥራ (Accountancy) ጨረታ ታቦር ሴራሚክ ውጤቶች አ.ማ. የ2016 ዓ.ም የሂሳብ ሥራ (Accountancy) በጨረታ አወዳድሮ በውጭ ባለሙያ ማሰራት ይፈልጋል። ስለዚህ፡-
DKT Ethiopia, an International NGO, is Looking for an Audit Service, Categorized in Grade A from an Authorized Audit Firm
INVITATION FOR AUDIT SERVICE FOR THE YEAR 2024 DKT Ethiopia, an International NGO, is looking for an audit service, categorized
ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የግቢውን የአጥር ግሪል ማምረትና ገጠማ ሥራ ተጫራጮችን አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል
ማስታወቂያየአጥር ግሪል ማምረትና ገጠማ ሥራ የወጣጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የግቢውን የአጥር ግሪል ማምረትና ገጠማ
ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ “Enterprise Resource Planning (ERP) Financial and Others Components በውስጡ የያዘ ሲስተም ማጎልበት (System Installation)” በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ በአሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የበጎ አድራጎት ስራዎችና የልማት ሥራዎችን በመሥራት ላይ ይገኛል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 5/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ
Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Ford & Tractor Spare Part
Invitation for Bid Procurement of Ford & Tractor Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0095-2017-PUR Object of Procurement: Procurement
Somali Regional State Revenue Bureau is Hereby to Advertise the Purchase of a 60 Kv Generator
Tender Notice Tender Reference number SRSRB NCB/32/2017 SOMALI REGIONAL STATE REVENUE BUREAU IS HEREBY ADVERTISING THE BID FOR the purchase
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/04/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
ተመስገን ከፍያለው ህንፃ አከራይ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ፣ ደብረወርቅ ህንፃ ባለ SB+G+14፤ ከ1ኛ ቤዝመንት እስከ 5ኛ ፎቅ ላይ የሚገኙትን ወለሎች ለተለያዩ አገልገሎቶች የሚውሉ የንግድ/ድርጅት ሱቆች በዝግ ጨረታ ተጫራቾችን ማጫረትና ለአሸናፊው (ዎቹ) ማከራየት ይፈልጋል
የንግድ/ድርጅት ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ተመስገን ከፍያለው ህንፃ አከራይ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ ሜክሲኮ አደባባይ