Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil
በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Prisoners Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of X-Ray Machine Maintenance Install and Services
Invitation to Bid Purchase of X-Ray Machine Maintenance Install and Services Procurement Reference No: FPC-NCB-NC-0029-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market
የአዊ ብሔ/አስ/ንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያና ተዛማጅ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የፕሪንተር፣ ፋክስና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የጽዳትና ተዛማጅ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ሌሎች ተዛማጅ እቃዎች፣ በክርና ከሽቦ የተሠራ የመኪና ጎማ፣ ኢምፖርትድ ፈርኒቸር እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዊ ብሔ/አስ/ንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽሕፈት መሣሪያና ተዛማጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0568/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ
Ethiopian Diaspora Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Four Star (4) Hotel Service in Addis Ababa
Invitation to Bid Lot for Procurement of Four Star(4*) Hotel Service in Addis Ababa Procurement Reference No: EDS-NCB-NC-0010-2017-BIDProcurement Category: NonConsultancy
በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የመድኃኒት አይነቶችን ለስድስት ወራት እና የተኝቶ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦትን ለአንድ ዓመት ውል በመያዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ሎት 1. የተለያዩ የመድኃኒት አይነቶችን ለስድስት ወራት
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Materials
Invitation to Bid LOt 14 Procurement of Sanitary Materials (በሃምዛ ፕሮጀክት – በሃምዛ ቤኒሻንጉል) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0209-2017-BIDProcurement Category: Goods
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ለሞጣ ጤና አጠ/ጣቢያ አገልግሎት የሚውል ሕትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አስ/ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት ለሞጣ ጤና አጠ/ጣቢያ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. ሕትመት በግልፅ
የእነማይ ወረዳ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር እና የሕትመት ሥራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ጐጃም አስ/ዞን የእነማይ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች
በአብክመ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የፅዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕትመት ሥራ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህክምና ግብዓቶች አቅርቦት፣ የህ/መሳሪያዎች እና የጀኔረተር ጥገና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ አቅርቦቶችን እና አገልግሎቶችን በመደበኛ በጀት፣