Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid LOT-396 Purchase Requisition of ( Food oil ) የምግብ ዘይት ባለ ሀያ ሊትረ በጀረኪና በቁጥር 86 Ex. date More than 2024 የሆነ 2ኛ ጊዜ የወጣ Lot Information
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Oil
በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘነበች በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኢፋ መገርሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ሳባ ሁሉቃ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እቴነሽ ወርዶፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ የኔነሽ ተሾመ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሲሳይ ፈለቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የሀገር መከላከያ ሚንስቴር በምዕራብ ዕዝ የ403ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ የቢሮ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያ እና የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ ለሕሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ የፋብሪካ የምግብ ውጤቶች፣ አላቂ የጽዳት ማቴሪያል፣ አቡ ጀዲድና ሻሽ እና የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 403ኛ ኮ/ግ/ጨ/ቁ/03/2017 በምዕ/ዕዝ ለ403ኛ ኮር የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 403ኛ ኮ/ግ/ጨ/ቁ/03/2017 በኮሩ በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC WANTS TO PROCURE ORGANIZATIONAL STRUCTURE STUDY
INVITATION FOR BIDGIW-07-2024/2025 CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (G.I.W) is a manufacturer of Geomembrane( Plastic Sheet), PVC-u Pipe,
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የእንጨት እና የብረታ ብረት ስራ ሙያ ማጣቀሻ መፅሀፍት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የእንጨት እና የብረታ ብረት ስራ ሙያ ማጣቀሻ መጻህፍት Procurement Reference No: EPU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ለንግድ አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታዎችን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ 1. የጨረታ ዙር 11ኛ 2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ በማዕከላዊ ኢት/ክ/መ/ በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር መሬት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት ቁም የፈረንጅ ጥድ፤ የ“Grevillea Robusta” እንዲሁም የ“Pinas Patula” እና “Grevillea Robusta ድብልቅ ግንዲላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWE/GU-04/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መ/ቤት እና ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ አገልግሎት የሚውሉ የPick up Double Cabin እና Granite ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መ/ቤት እና ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ አገልግሎት የሚውሉ የPick up Double Cabin እና