Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግንባታ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 የሚገኘው የቆጣሪ የመጀ/ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት አመት በግልፅ ጨረታ አላቂ እና ቋሚ እቃዎች እንዲሁም የጥገና አገልግሎት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 የሚገኘው የቆጣሪ የመጀ/ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም የበጀት አመት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የህትመት ውጤቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/ST/NCB/05/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የህትመት ውጤቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች

Feed the Future Ethiopia Transforming Agriculture (FTFETA) is Inviting All Eligible Bidders to Submit an Offer for Grant Monitoring Consulting Services

INVITATION FOR BID RTI is an independent organization dedicated to conducting innovative, multidisciplinary research that improves the human condition. Founded

Ethiopian Wildlife Conservation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Complete Clothes and Shoes

Invitation for Bid Procurement of Complete Clothes and Shoes (የተሰፋ ሙሉ ልብስ እና ጫማ ግዥ) Lot Information Procurement Reference Number:

Dashen Bank S.C. Would Like to Update its Suppliers List by Incorporating Reliable and Qualified Suppliers. Interested and Qualified Firms Are, Thus, Invited to Register as Potential Vendors for Goods, Works, and Services

Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cleaning Service

Invitation to Bid Cleaning Service/ሶስተኛ ወገን የፅዳት አገልግሎት ግዥ/ Procurement Reference No: ECA-NCB-NC-0009-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተር፣ ዩፒኤስ፣ የመኪና ዕቃዎች ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያገለገሉ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተር፣ ዩፒኤስ፣ የመኪና ዕቃዎች ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

ዳሸን ባንክ አ.ማ እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/015/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 90/97 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ

Family Guidance Association of Ethiopia (FGAE) Would Like to Invite Potential Bidders/firms, with Extensive Experience in Consultancy Service on the Implementation of the FGAE Business Plan to Establish a Social Enterprise (SE-P4P) Business Entity