Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት

ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም  

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለውን የኒም ዘር በብዛት ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል

የኒም ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለውን የኒም ዘር በብዛት ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications, Financial Offers, and Warranties for the IT Equipment

ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለውን የዘይቱን ዘር በብዛት ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታው ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል

የዘይቱን ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለውን የዘይቱን ዘር በብዛት ለመግዛት ስለሚፈልግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የቤዝ ኮርስ ምርት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/003/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሰውን

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Milk Filter

Invitation for Bid Procurement of Milk Filter የወተት ማጣሪያ ፊልተር Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0023-2017-PUR Object of Procurement: Procurement

በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች በቀረበው ጥያቄ መሠረት በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የወናጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከተለያዩ ሴክተር

የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰ/ምዕ/ዕዝ/ደ/3 ሆ/ል የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የመኪናዎች ኪራይ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች እና የተለያዩ ለታካሚ ቀለብ አገልግሎት የሚውሉ ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕ/ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ የመኪናዎች ኪራይ፣

የመዳህኒቶች፤ የህፃናት የታሸጉ ምግቦች፤ የውበት የንጽህናና መፀዳጃ ቁሳቁሶች የሱፐርማርኬት እቃ መደርደሪያ እና የቢሮ እቃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመበት ጆይ የቆዳ ልብስ አምራቾች ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍ/ባለዕዳ ሳስ ኢትዮ አስመጭና ላኪ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የገልባጭ መኪኖች አከራዮች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

የገልባጭ መኪና ኪራይ አገልግሎት የቁርጥ ዋጋ ገዥ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2017 በጀት ዓመት ለመንገድ ግንባታና ጥገና