Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ  ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፣የሞባይል ክፍሎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKE PURCHASE Tender Reference # SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s leading independent non-profit organization for children intends to purchase 52 pieces

SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) Invites Potential Suppliers to Purchase 52 Pieces of Motorbikes

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማውጣቱ ይታወሳል። በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Bacho-Woliso Farmers’ Cooperative Union Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Consultancy Services for the Construction of the House and Market Center

በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ተሽከርካሪዎች ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/07 በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ተሽከርካሪዎች ለ2017 በጀት ዓመት

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ጀነሬተር እና ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውል የተለያዩ

በደ/ምዕ/ኢ/ከ/መ/በካፋ ዞን ዳካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገ/ት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች አላቂ ዕቃዎችና ተዛማጅ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክል እና የመንገድ ዳር ባውዛ፣ ፖል አምፑል እና ኬብል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያ፣ ህንፃ መሳሪያ አቅርቦት፣ ሕትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጽዳት ዕቃ፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ሞተር ግዥ፣ ፈርኒቸር አጣና/ባህር ዛፍ/ አቅርቦት ጉልበት ሥራ ቀላል ከባድ መኪና መለዋወጫና ጥገና የመኪና እና ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ /interior/ ሥራዎች በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የቴሌቪዥን ስቱዲዮ የውስጥ Anterior/ ስራዎች ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 ከዚህ በታች

Council of Constitutional Inquiry Invites Eligible Bidders for the Procurement of 5-Star Hotel Service

Invitation to Bid Procurement of 5 Star Hotel Service at Addis Ababa Procurement Reference No: CCI-NCB-NC-0004-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ አንዶዴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– 002/2017 በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ አንዶዴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ፡፡ 1. የደንብ ልብስ፣ 2. ቋሚ የቢሮ እቃዎች