Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግንባታ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የተለያዩ የፋብሪን ተረፈ ምርቶች ማለት የተፈጨ ፕላስቲክ ሪሳይክል “Recycle»” ኮረት እና የ«LEDP» በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የለኩ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ5(አምስቱም) ቀበሌያት የተመረተ የጠጠር መንገድ ግንባታ ስራ ቦርቻ ጠጠር/Selected Material/ ሴሌክት ማቴርያል 700 /ሰባት መቶ /ቢያጆ ደቃቅ ጠጠር በሲኖትራክ መኪና ባለ 16 M3ሜትር ኩብ የሚይዝ በአምስቱም ቀበሌያት በተመረጡ ቦታዎች ለማስጣል/DUP/ ለማድረግ GC-5 &BC-5 እና ከዚያ በላይ የሆኑትን ተጫራቾችን ነዳጅን ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

PUBLIC TENDER NOTICE OR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS

PUBLIC TENDER NOTICE OR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS 1.WEEKLY TREASURY BILL AUCTION NUMBER: 964 2.TOTAL VALUE OF

Dangote Packaging Materials Plc Invites Eligible Bidders for the Procurement of Polypropylene Recycle Pellets

CALL FOR BID FOR PURCHASE OF POLYPROPYLENE RECYCLE PELLETS FROM DANGOTE PACKAGING MATERIALS, ETHIOPIA Introduction Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia)

Ethiopian Forestry Development Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part

Invitation for Bid Procuermnet CAR SPARE PART Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0048-2017-PUR Object of Procurement: Procuermnet CAR SPARE PART

ፋየር ወርክስ ክሊኒንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ለተለያዩ ፅዳት አገልግሎት ፈላጊዎች በዘመናዊ የፅዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በመታገዝ የጠቅላላ ጽዳት አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ለዚሁ አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የጽዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የፅዳት ዕቃዎች ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎፤ ኩባንያችን (ፋየር ወርክስ ክሊኒንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር) ለተለያዩ ፅዳት አገልግሎት ፈላጊዎች በዘመናዊ የፅዳት መጠበቂያ

Water Action (WACT) Would Like to Invite a Qualified External Audit Firm to Perform the Organization’s Financial Audit for Three Consecutive Years Starting from January 1, 2024, in Accordance with the Statutory Requirements, Internal Reports Standards and Guidelines, and International Public Sector Accounting Standard (IPSAS)

Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of AC Motor Assay with Gas

Invitation for Bid Purchase of AC Motor Assay with Gas (ኤሲ ዲናሞ ከነ-ጋዙ) (Model:-HzJ105 L-G Chassis No:-JTECB09J303031904) Lot Information Procurement

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ መንገድ ትራንስፖርት ጽ/ቤት ለሚያሰራው ከአምበልታ እስከ ሀድራ ጥሮና ያለው መንገድ የስትራክቸር ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር GGWW/005/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ

Ethiopian Reinsurance Share Company Would Like the External Auditors to Conduct Audit Services for Three Years I.e. July 1, 2024, to June 30, 2025, July 1, 2025, to June 30, 2026, and July 1, 2026, to June 30, 2027, and Invite Eligible External Auditor Having Relevant Experience in the Field of External Audit Consultancy Services