Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Re-Invitation to framework bid for supply of printing materials Ref No. IRE/005/2024 Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent humanitarian and development organization established in Birmingham, UK in 1984. With
Islamic Relief Worldwide (IRW) is Looking for Printing Material Services for its Operation
INVITATION TO BID (RE-BID) PROCUREMENT OF: DATA CENTER FACILITY BREAKDOWN MAINTENANCE SERVICE BID REF NO: RE-ETS/NCB/011/2024 EthSwitch Share Company which is the Owner and Operator of the National e-payment Switch
EthSwitch Share Company Invites Eligible Bidders to Bid on Data Center Facility Breakdown Maintenance Service
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያው ሪፕብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ እዳ የያዘውን የአክስዮን እጣ ድርሻ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር -01/2016 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው
ገቢዎች ሚኒስቴር የአክስዮን እጣ ድርሻ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብዛት 500,000 የቦሎ መለጠፊያ እስቲከር ህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/002/2017 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብዛት 500,000 የቦሎ መለጠፊያ እስቲከር ህትመት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ
የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የግንባታ ግዢ ለመፈጸም የመልካ ኤዳ መስኖ ተቋም እድሳትና ግንባታ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር HADB/0040/2017 የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የግንባታ ግዢ ለመፈጸም ከዚህ በታች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ተቋሙ ከዚህ በታች
በአብክመ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰ/ሸዋ ዞን የደ/ብርሃን ከተማ ወረዳ የፍታብሔር ዳኝነት አ/አ ዋና የሥራ ሂደት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ከበደ ሙላቱ እና በአፈ/ተከሣሽ ወ/ሮ ዘውድነሽ ጌታነህ መካከል ስላለው ባልና ሚስት ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ከሣሽ እና የአፈ/ተከሣሽ
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ነባሩ ህንፃ B+G+2 በውስጡ የሚገኙ አሉሚኔም ፖርቲሽኖች ከነመስትዋቱ፣ የብረት በሮች፣ መስኮቶች ከነመስትዋቱ፣ የእንጨት በሮች ከነመቃናቸው እና የመስኮቶች ግሪል በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ነባሩ ህንፃ B+G+2 በውስጡ የሚገኙ አሉሚኔም ፖርቲሽኖች ከነመስትዋቱ፣ የብረት በሮች፣ መስኮቶች ከነመስትዋቱ፣ የእንጨት በሮች
በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የችግኝ ፕላስቲክ /ፖሊታቲዩብ/፤ በመደበኛ በጀት ጤና ባለሙያ ጋውን የሚሆን ብትን ልብስ እንዲሁም በሰቆጣ ዲክላሬሽን በጀት ምንጭ 022 ቀበሌ/ቅጥማንእጅ ጉድጓድ እና 023 ቀበሌ አቲኑ ምንጭ ጥገና፣ 019 ቀበሌ በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና እና 024ቀበሌ እበላ ምንጭ ጥገና፣ 026 ቀበሌ አርምዚ ምንጭ እና ደሪኑ መ/ ጥልቅ ጉድጓድ እና 027ቀበሌ ባቡ ምንጭ ጥገና እና፣ 021 ቀበሌ ጠማናቆ እና በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና /በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በሬድ ፕላስ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሰላ ድንጋይ ከተማ መሪ መዘጋጃ ቤትና በወረዳው ውስጥ ላሉ ቀበሌዎች ለመንገድ ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ማሸኖችን ዶዘር፣ ግሪደር፣ ሮሎ፣ ሎደር የመሳሰሉትን በመከራየት አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሰላ ድንጋይ ከተማ መሪ መዘጋጃ
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት(22-02B) የተለያዩ ዲያሜትሪ ያላቸውን የPPR (PN20) Fitting, UPVC PN- 6 Pipes Fitting Flooring Drainage Vulcanite Pipes for Chemical Wastes & Class B Galvanized Steel Fine Water Pipes and Fitting ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መኮኢ/ፕሮ/22–02B /04/2017 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት(22-02B) የተለያዩ ዲያሜትሪ ያላቸውን