Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ንብረቶችን

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀገር መከላከያ ሚ/ር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ የኮማ/አ/ወለድ ማ/ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ አላቂ የፅህፈት እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የሲቪል ሰራተኞችን አልባሳት እና ጨርቃ ጨርቅ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መግዛት ይፈልጋል

Oromia Steel Pipe Mill Plc. Would Like to Purchase RAW MATERIALS for the Factory’s Production Inputs and Fittings from Local Suppliers

Invitation to BidBid No NCB 01/2017 Oromia Steel Pipe Mill Plc. would like to purchase RAW MATERIALS for the factory’s

በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት ፍ/ብሔር ችሎት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሾች 1, ፋርማሲ መምህራን ዓ/ሓ/መ/ኣባይቲ እና 2, ሮወይ ዓ/ሓ/ፍ/መ ኣባይቲ ሐ/ስ/ማ/ር በአፈ ተከሳሽ ፡ ማዕሾ ይብራህ ህንጻ ተቋራጭ መካከል

በወላይታ ዞን የሶዶ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ጽ/ቤት ለመኖሪያ፣ ለሆቴል፤ ፔንስዮን እና ማህበራዊ አገልግሎቶች ወዘተ የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የ25ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዙር ሃያ አምስተኛ 2ኛ ዙር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ዓይነት መደበኛ በደቡብ ኢትዮጵያ ከ/መ በወላይታ

አቀስታ ጠቅላላ ሆስፒታል የጽህፈት እቃ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመብራት እቃ፣ የቧንቧ እቃ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና እቃዎች፣ ቋሚ እቃ/ፈርኒቸር)፣ የግንባታ እቃ፣ መድሐኒቶች፣ የህክምና መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች ግዥ በተጨማሪም የላብራቶሪ ማሽኖችንና የኤክስሬይ ማሽኖችን ጥገናና ሰርቪስ የእጅዋጋ፣መድሃኒት፣ ነዳጅ፣ ኦክሲጅን ሲሊንደር እና የተለያዩ ጭነቶችን ለማስጫን የጭነት መኪና ኪራይ ማውረጃና መጫኛን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ግቢን ውብና ማራኪ ለማድረግ ከሚሰሩ የተለያዩ ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን የላንድ ስኬፕ ሥራ በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ግቢን ውብና ማራኪ ለማድረግ ከሚሰሩ የተለያዩ ሥራዎች ውስጥ አንዱ የሆነውን የላንድ ስኬፕ ሥራ

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit ‘’GIZ BFP Would Like to Invite All Interested & eligible Local Suppliers to Submit Their Technical Specifications, Financial Offers, and Warranty Period for the Procurement of 5 Pcs of Water Pump Generators

Positive Action for Development (PAD) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Services for Conducting Post Distribution Monitoring

INVITATION TO TENDER For the Procurement of Consultancy Services for Conducting Post Distribution Monitoring Reference Number: PAD/012/24 Positive Action for

Friendship Support Association (FSA) Invites Interested and Eligible Suppliers for the Procurement of Pelleted Concentrated Shoat Feed to Address Malnutrition Through an Integrated Multi-sector Approach to Drought-affected Communities in Bidu Woreda in Afar Regional State, Funded by EHF Through World Vision Ethiopia

                                                                                                                         Ref. NO. FSA/bid/027/24 Invitation to Bid Friendship Support Association (FSA) is a local non-governmental organization working in Afar Regional