Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKES PURCHASE Tender Reference # – SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s leading independent non-profit organization for children intends to purchase 52
Save the Children International (SCI, Ethiopia) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motorbikes
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ሰመርስብል ሻፍት ጥገና አገልግሎት ግዥ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ሰመርስብል ሻፍት ጥገና አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0012-2017-PUR Object of Procurement: ሰመርስብል ሻፍት ጥገና
Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation for Bid Hotel Service [Bed and Dinner- FOR 16 PARTICIPANTS FOR 3 DAYS] Lot Information Procurement Reference Number: FSCoE-NCB-NC-0039-2017-PUR
Southwest Ethiopia Agricultural Research Institute Looks for Procurement of Barn Construction at Bonga ARC (100 Calves) Civil Work in Southwest Ethiopia People’s Regional Government
INVITATION FOR BIDS (IFB)NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Food System Resilience
The SIINQEE BANK S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply, Installation, and Commissioning of Software-defined Datacenter Network Fabrics
Invitation for Bid Request for Proposal (RFP) Supply, Installation, and Commissioning of Software Defined Datacenter Network Fabrics Procurement Reference number:
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሚካኤል ሰይፉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዮዲት ሰይፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አብይ በርታ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት ሶርሴ ደስታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እንዲሁም የትምህርት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የዕቃ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 በአቃቂ/ ቃ/ክ/ከተማ የዓለም ብርሃን የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ፡ በሎት 1. አላቂ
የአርሲ በቆጂ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በበቆጂ ከተማ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ፣ ፈርኒቸር፣ የማስተማሪያ እቃዎች፣ የስፖርት ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር-01/2017 የአርሲ በቆጂ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በበቆጂ ከተማ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ፣ ፈርኒቸር፣
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ደብል ፒካፕ መኪና (New Double Pickup 4WD off Road Vehicle)፣ ሰስፑል (Sewrage Vacuum Tak Truck)፣ ኤክስካቫተር (Excavator) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር MSF/LP/12/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ጥቅል አንድ: ደብል ፒካፕ