Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Re-Invitation to framework bid for supply of printing materials Ref No. IRE/005/2024 Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent humanitarian and development organization established in Birmingham, UK in 1984. With
Islamic Relief Worldwide (IRW) is Looking for Printing Material Services for its Operation
INVITATION TO BID (RE-BID) PROCUREMENT OF: DATA CENTER FACILITY BREAKDOWN MAINTENANCE SERVICE BID REF NO: RE-ETS/NCB/011/2024 EthSwitch Share Company which is the Owner and Operator of the National e-payment Switch
EthSwitch Share Company Invites Eligible Bidders to Bid on Data Center Facility Breakdown Maintenance Service
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያው ሪፕብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ እዳ የያዘውን የአክስዮን እጣ ድርሻ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር -01/2016 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው
ገቢዎች ሚኒስቴር የአክስዮን እጣ ድርሻ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በግብርና ልማት ጽ/ቤት (RLLP2) በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮጀክት ለወረዳ የመረጃ ማዕከል(information Center) አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በግብርና ልማት ጽ/ቤት (RLLP2)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ፣ ለህጻናት ማቆያ ክፍል የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ የእቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሎት 1 የቅድመ አንደኛ
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኛ የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ግዥ፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ የመኪና ልብስና ጌጣጌጥ፣ ለሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ፣ እና የጠረጴዛ መገለጫ፣ አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የኮፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና፣ በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ል/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 06/2017 ሎት 1 የሰራተኛ የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ግዥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 06/2017 ሎት 2 የተሽከርካሪ
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በሎት/በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ
በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የሃኪም ወረዳ መስተዳድር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት እቃዎች Electronics፤ Furniture’s እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችና በተመደበው/በጸደቀው የ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ሃ/ወ/መ/005/2017 በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የሃኪም ወረዳ መስተዳድር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር ፕሪንተር እና
የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ቶዮታ ላንድክሩዘር ፒክ አፕ፣ ሚትስቡሽ ደብል ጋቢና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘርዘሩትን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ
The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Has Secured a Procurement of GS Dame Pipes, Biogas Stoves, and PPR Pipes & Fittings for the Dissemination of Biogas Technology in the Region
Invitation to Bids/IFB/ Bid No:- OWEB/NCB/01/2017 Re-Bid The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) has secured a Procurement
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ጥቅምት 07 ቀን 2017 ዓ.ም የመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ትራኮች የኪራይ አገልግሎት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ እና የሰነድ ማሻሻያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/002-2/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት
Oromia Construction Corporation (OCC) Now Intended to Re-invite Competitive Bidders for the Production & Supply of Base Course & Concrete Aggregate for Chanka-Gidami Asphalt Road Project Located in Kelem Wollega Zone of Oromia Regional State
Re-Invitation for Open Tender Tender No:-NCB/OCC-085/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) now intends to Re-invite competitive bidders for the Production &