Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር የፍርድ ባለመብት ዩኒቨርሳል ማርኬቲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር እና የፍርድ ባለእዳ ኦርኪድ ቢዝነስ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ላለው
የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና የመኪና ጥገና ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብ/ክ/መ/ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ
የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የተዘጋጁ ደንብ ልብስ እና ብትን ጨርቅ፣ የደንብ ልብስ ተጠቃሚ ጫማ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የስፖርት ዕቃዎች መገልገያ፣ የስፖርት አልባሳትና ጫማዎች እና የመኪና መለዋወጫ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የአማራ ብሔ/ክ/መ/የሰ/ሽዋዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን ለተለያዩ ሴ/መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ቋሚ እና
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን የቆርቆሮ ቤቶች ግንባታ፣ የሽንት ቤትና የሻወር ቤት ግንባታ እና አጥር ቆርቆሮ በቆርቆሮ መሰረቱ በድንጋይ የተገነባ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር ECCJB08/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን የቆርቆሮ ቤቶች ግንባታ፣
የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የቀላልና መካከለኛ የተሽከርካሪዎች ጎማና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-ECO-02/2017 የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ የቀላልና መካከለኛ የተሽከርካሪዎች ጎማና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በመስኩ
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Supply, Installation, and Testing of Volkswagen ID4, ID6, and VOLVO CX40 Electric Vehicle Fast Charger, Ventilation System, Billboard Face Change
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-15-2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ እንደ (ሎት 1) – 5
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– ESLSE/P&T/REQ/2024/35066 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ሀብት ልማት ጽ/ቤት በወረዳው በሚገኙ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ውስጥ በ2017 በጀት አምስት (5) ጥልቀቱ 50 (ሃምሳ ሜትር) የሆነ የአጭር ጉድጓድ (shallow Well) ማስቆፈር ይፈልጋል
የአጭር ጉድጓድ (Shallow Well) ቁፋሮ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘአ ወረዳ ውሃና ኢነርጂ ሀብት ልማት ጽ/ቤት