Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ግሩም አሰፋ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቅርአለም ታደሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል በኮ/መ/ቁ/154026 በ14/9/2015 ዓ/ም በ26/11/2015 ዓ/ም በ10/11/2014 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች ፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለክልሉ አርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የአፈር ማከሚያ ኖራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለክልሉ አርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የአፈር ማከሚያ ኖራ
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ የሴፍቲ እና ኖርማል ጫማዎች፣ ሳሙና፣ ሶፍት፣ ቲሸርት እና ፎጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በተለያዩ ምድቦች የተገለፁ የሴፍቲ እና ኖርማል ጫማዎች ሳሙና ሶፍት፣ ቲሸርት እና ፎጣ
ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ሲ/መ/ባ/007/2017 ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ወለጋዲሴ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማው ውስጥ የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድና ከልቨርት ግንባታ ስራ ለመስራት ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመስያ ቁጥር GGWW/005/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የጭነት መኪና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ንብ ኢንሹራንስ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሙላት ወርቁ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሙላት የኮንስትራክሽን ስም
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የቪ-8 መኪና ክራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 26-የቪ-8 መኪና ክራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-NC-0013-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of Butterfly Valve DN 900mm PN 16 & Dismantling Joint DN 900mm PN16 for the Gololcha Dam Project
Invitation for Bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-107/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of River Gravel 6-9mm and 9-12mm for Drilling Projects
Invitation for Bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-109/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the procurement
ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders to Purchase Soil Fertilizer Freight Transportation Service from Moyale to a Different Local Destination
Invitation to Bidders TENDER NO ESLSE/COR/NEG/PRF/2024/01509 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS would like to invite interested and eligible bidders to purchase