Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
NOTICE OF RE-INVITATION FOR BID Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Consultancy Service of Water and Sewerage Service Tariff Study and Business Plan Preparation. Procurement Reference Number: HTWSSSE
Hawassa City Water Supply and Sewerage Service Enterprise Eligible Bidders of Consultancy Service of Water and Sewerage Service Tariff Study and Business Plan Preparation
የጨረታ ማስታወቂያየተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን የቆርቆሮ ቤቶች ግንባታ የሽንት ቤትና የሻወር ቤት ግንባታ እና አጥር ቆርቆሮ በቆርቆሮ መስራት የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር ECCJBO12/2017 የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለሀርሽን መ/ጣቢያ በሀርሽን ከተማ የተለያዩ ስፋት ያላቸውን
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የውሃ ፓምፖች፣ ያገለገሉ የኤሌክትሪክ ቦርዶች፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ውዳቂ ብረታ ብረቶች በኪሎግራም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ያገለገሉ
M/M/A/Lumee Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Caalbaasii M/A/Mirgaa Obbo Indaalageetaa Wandosaniifi M/A/ Idaa Obbo Masfin Tsaggaayee fa’aa N-2 jidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee mana jireenyaa maqaa
የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አንፀባራቂ ጃኬትና አንፀባራቂ ሰደሪያ፣ የመኪና ጎማ፣ የወንበር ልብስ እና ጌጣጌጥ፣ የቆዳ ቦርሳ፣ የወንድ እና የሴት ጫማ እና የዝናብ ልብስ፣ የተማሪ ትራፊክ ልብስ እና የቁጥጥር ሠራተኞች ሙሉ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ፣ ፊሽካ እና የተለያዩ መፍቻዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/09/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፡– ሎት
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት፣ የጽዳት እቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ እና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዘመን የሚቆይ የእንስሳት መድሀኒት እና ቁሳቁስ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 4 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ግብርና
Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Bokkuu Shanan Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa 1ffaa, Muksiinaa Bushraa, 2ffaa Saadiyaa Bushraa 3ffaa Makiyaa Bushraa fi Murtii Abbaa Idaa 1ffaa Muusxafaa Bushraa,
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
Waajjira Galiiwwan Bu/Magalaa Adaamaa Mana Gurguruu Barbaada
Caalbaasii Waajjirrii Galiwwan Bulchinsa Magaala Adaama Kaffalaa gibiraa Dhaabbata Neevil PLC jedhamu irraa gibira qarshii 13,437,210.80 Miliyoona kudha sadi fi