Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Culture & Sport፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Sep 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5ddd9615-c7c2-4a31-9542-ec8c6ce02fe3/open Lot Information
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የድርድር ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለአሰሪዎችና ለሰራተኞች የመድህን ዋስትና አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ኢንሹራንስ ድርጅቶች ለመግዛት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለ2010 በጀት ዓመት የአካባቢግልፅ ጨረታ መመሪያ 16/2018 መሰረት የውሃ ሥራዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በአዲስ አበባ ከተማ የኮርፖሬሽን ይዞታ በሆነውና በነጋ ቦንገር ህንፃ አካባቢ የሚገኙ ሱቆችን ለማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታሠዊያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስ.ኮ/ብግጨ/5/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት
ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክሎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ካሜራና የካሜራ አክሰሰሪዎችን እንዲሁም የካፍቴሪያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሎት
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የአይ.ሲ.ቲ ዕቃዎች እንዲሁም የኦዶቪዥዋል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-ኢፕድ 003/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች
የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጫኝና አውራጅ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች ለመግዛት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን ተወዳዳሪዎች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 31, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአካባቢ ግልጽ ጨረታ መመሪያ 17/2018 መሰረት የውሃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የጫኝና
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርት ሰልጣኝ አትሌቶች ቀለብ ምግብ ለመመገብ የሚፈልጉ ደረጃቸውን የጠበቁ ሆቴሎች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመመገብ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ባህልና ስፖርት ቢሮ የጂንካ ስፖርት ማበልፀጊያ ማዕከል የስፖርት ሰልጣኝ