Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ለአቶ ሞላ ታከለ እና ለወ/ሮ አዲሴ ደመላሽ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን በእንጅባራ ከተማ

ፀደይ ባንክ አ/ማ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባይ ባንክ አ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ መኩሪያ ባሳዬ(2 ሰዎች) መካከል

ኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ-1 ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ወይም ጠቅላላ የውሃ ሥራዎች ተቋራጭ (GC- 1/GWWC-1) የሆኑ ሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው የአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የደረቅና ፍሳሽ ቆሻሻ እንዲሁም የዝናብ ውሃ ማፋሰሻ መስመር የዲዛይን ግምገማና ዝርጋታ ፕሮጀክት ስራን ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት የጭነት መኪና ከነተሳቢው አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ (የፅህፈት መሳሪያዎች) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ST/103/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ (የፅህፈት መሳሪያዎች) ግዥ

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Miyoo Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhumaa Dhaabbii, Gommaa Konkolaataa, Meehaalee Elektironiksii Fi Farnicharii Bara Baajataa 2019 Tajaajila Sekteroota Sadarkaa Aanaa Jiranii Fi Gandootaaf Barbaachisan Dorgomtoota Ulaagaa Barbaachisoo Guutan Dorgomsiisee Bittaa Raawwachuu Barbaada.

እድል ቂርቆስ የቤት ስራ ማህበር 140 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቤት በክፍት ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 1 የማህበሩ ስም፡ እድል ቂርቆስ የቤት ስራ ማህበር የጨረታ መክፈቻ ቀን፡ ሀምሌ

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Passenger Elevator /Lift/ እና Supply and Fix Roof Water Tanks አቅርቦት እና ገጠማ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019

የቱሉቦሎ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጸጉርና ውበት ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ብትን የደንብ ልብሶችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የግንባታ መሳሪያዎችን፣ የልብስ ስፌት ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የፈርኒቸር፣ መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የመካኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል