Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune (Jun 21, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement of Full Electric Minibus Vehicles. Bid Ref.

Dashen Bank S.C. Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Three (3) Full Electric Minibus Vehicles (re-bid).

Addis Zemen (Jun 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 15/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡– 1ኛ. ሎት

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ

ድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀረሪ መንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሞዴል ት/ቤት ቁሳቁስ ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በእስትራቴጂክ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The Benishangul Gumuz Regional State Bureau of Agriculture Invites Sealed Bids for the Construction of a G+4 Office Building.

Ethiopian Herald (Aug 06, 2026) Invitation to BidNational Competitive Bid (NCB) Name of Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name

የጉለሌ ክ/ከ/የመድሀኒዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጨረታ ማስተከካያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) ማስተከካያ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የእርሻ መሳሪያ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት መሰረት ገዝቶለት

ሀኪድ በኢትዮጵያ ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ በምዝገባ ሰርተፊኬት ቁጥር 6187 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር

አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2018 አዲስ ብርሃን ቅ/አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

ኤጂ ትራንስፖርት አ.ማ. (AG Transport S.C.) ለ2019 የበጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ (Audit) ሥራ ለማከናወን በፌዴራል መንግሥት ዕውቅና የተሰጠውን እና በሙያው ፈቃድ የተረጋገጠ የውጭ ኦዲተር በጨረታ ለመምረጥ ይፈልጋል

ኢትዮ ቴሌኮም በጨረታ ቁጥር 4286739 የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ  ኢትዮ ቴሌኮም በጨረታ ቁጥር 4286739 የተለያዩ የህግ ክፍል ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን

የሀረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን በኮንስትራክሽን ዘርፍ የተሰማሩ ስራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የቤቶች ልማት እና የመንግስት ኮንስተራክሽን ኤጀንሲ የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን