Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ስር ያሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል። ስለሆነም በዘርፉ ልምድ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን የጥገና አገልግሎት በቅርበት ለመስጠት የጋራዥ ግልጽ ጨረታ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 57/2018  በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 15, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ያሬድ በላቸው (2ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ ኤም.ኤንጂፊልም ፕሮዳክሽን እና ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 15, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 19-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የስናን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሚያስገነባው G+1 ህንጻ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ግንባታ ከተያዘው የካፒታል በጀት ላይ የተቋረጠውን G+1 ህንጻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

250 ካሬ ሜትር የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና በአፈ/ተከሣሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል

የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለዘር የማይዉሉ ሰብሎችና እና የተለያዩ ብጣሪዎችን ለመሸጥ የበቆሎ ዘሮችን ከኢንተርፕራይዙ ባህር ዳር እና እንጅባራ ጣቢያ ወደ ተለያዩ ወረዳዎች ለሚገኙ መሰረታዊ ህብረት ሥራ ማህበራት ድረስ ለማጓጓዘ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ወይም መከራየት እና ለብርሸለቆ የሸድ ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል

Dambi Dollo University Procurement of Sport Materials

Government (Mar 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b0b8549a-0cda-4e40-89d7-1ad49b797f90/open   Invitation to

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2.

375 ካ.ሜ. ቤትና ቦታ ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ…..እስከዳር አያሌው አፈ/ተከሳሽ.. …እነ አሰለፈች አያሌው መካከል ስላለው አፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ሎት 1. የጽሀፈት መሳሪያ፣

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-አ/አ/ከ/አ/ከ/ጽ/ቤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እቃ/01/0003/2018 ሎት -1 የተለያዩ ባንዲራዎች፣ ብሮሸር፣ ቢል ቦርድ ፣ፖስተር ፣በባነሮች

የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብአት አቅርቦትና ስርጭት ገጠር ፋ/የስራ ቡድን ለመስኖ አት/ፍራ/ዉሀ አጠቃቀም ቡድን አገልግሎት የሚውሉ የአቡካዶ እና የማንጎ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል