Re-Invitation Tenders in 2021
Fortune (Jun 21, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the Procurement of Full Electric Minibus Vehicles. Bid Ref.
Dashen Bank S.C. Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Three (3) Full Electric Minibus Vehicles (re-bid).
Addis Zemen (Jun 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 15/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡– 1ኛ. ሎት
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ስኬት ባንክ አ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ኃይሌ ጫላና ጓደኞቻቸው ብረታብረት አ/ሽ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
ድጋሚ የወጣ የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በከፈ/ከሳሽ አበበ ተላከ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሉቀን አንዳለው መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ
አማራ ክልል ስቴት ዩንቨርሲቲ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2018 በጀት ዓመት ለጥገና አገልግሎት የሚውል ሎት 1 የመኪና
የአጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ግንባታ ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን በሳይንት ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ በፕላን የተመደቡ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽ/መሳሪያ ግዥ፣ የኤሌክትሮኒከስ ግዥ እና የመኪና መለዋወጫ እቃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 13/2018 በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ፋይ/ን/ አስ/ቡድን ለሴክተር መስሪያ ቤቶች