Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ንስር ማይክሮ ኢንስቲትየሽን ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ኢፌድሪ ጉምሩክ ኮሚሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር

ድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የስጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

እንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1. የሲቲስካን

የምስራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ የመኝታ ጊዜ አልባሳትን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምስራቅ ጎጃም ዞን አልማ ልማት ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ የመኝታ ጊዜ አልባሳትን

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 18, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሸ አገር ቁርስ ቤት እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ አንዱአለም ፈንቴ መካከል

የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የመኖሪያና የድርጅት ቦታዎችን በሊዝ ጨረታ ለተጫራቾች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Bekur (May 18, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የደጀን ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስተላለፍ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ በምዕ/ጐጃም ዞን ገንዘብ መመሪያ የደም/ዙ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ በሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች ያሉ ቁርጥራጭ ብረታብረቶች፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና መለዋወጫወች እና ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ፕላንትና ማሽነሪ እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ እስካቫተር (EXCAVATOR) ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በአ/ብ/ክ/መ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የማራኪ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት ለማራኪ ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚሰጥ አንድ ብሎክ ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአ/ብ/ክ/መ በጎንደር ከተማ አስተዳደር የማራኪ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም በጀት ለማራኪ ጤና

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 21, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ