Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን
የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ሽያጭማስታወቂያ ቁጥር 44/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ዳሸን ባንክ የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Job Creation And Vocational Bureau፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e4a3c032-d758-407d-ac76-bc9ef0abbee0/open Lot Information
Immigration and Citizenship Service፡ Procurement of Fuel and Lubricants
Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/98992717-3e0c-42ce-879b-29911570a891/open Lot Information
German Foundation for World Population (DSW) Invite to Eligible Bidders to Procurement of Consultancy Business Plan Feasibility Study for the Advertisement Adoption, Upgrading and Multi-Purpose Development
Ethiopian Herald (Oct 06, 2026) TERMS OF REFERENCE (TOR) Consultancy Business Plan Feasibility Study for the Advertisement Adoption, Upgrading and
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በሪጅኑ ስር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የብራንዲንግ ስራዎችን በማስታወቂያ እና ህትመት ስራ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በሪጅኑ ስር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የብራንዲንግ ስራዎችን
ያስቢን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በራሱ ፋብሪካ የሚያመርታቸውንና ከውጪ አገር አስመጥቶ ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚያቀርባቸውን ምርቶች በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ለማከፋፈል ብቃትና ልምድ ካላቸው አካላት ጋር በወኪል አከፋፋይነት አብሮ መስራት ይፈልጋል
2merkato.com (Oct 06, 2026) የወኪል አከፋፋይነት ጥሪ ያስቢን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በራሱ ፋብሪካ የሚያመርታቸውንና ከውጪ አገር አስመጥቶ ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚያቀርባቸውን
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ Adhesive and Modified Epoxy Risen Anchoring፣ የገና አባት ልብስ /santasuit፣ ፕላስቲክ ሰራ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ሞባይል ቻርጀር፣ አጎበር፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ አልባሳት እና ሞባይል በግልፅ እንዲሁም ላፕቶፕ፣ አልባሳት እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር -09/2019 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ
በምዕ/ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር በቡሬ ከተማ ለፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት እቃዎች እና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/ ፊ/የህ/ግዥ/2019 ዓ.ም በምዕ/ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር በቡሬ ከተማ
የአገሪ ቱሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የጭነት እና የህዝብ መኪና ኪራይ አግልግሎት፣ ህትመት እና የካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 001/2019 በጉለሌ/ከ/ከተማ ወረዳ 10 የአገሪ ቱሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ለመደበኛ በጀት