Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ኮምባይነር Jhon Deer በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ኮምባይነር በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቤትና ቦታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የፍርድ ባለ መብት አቶ በሪሁ ተከላይ ወኪል አቶ ተወልደ ተክላይ የፍርድ ባለ ዕዳ አቶ አብርሃም ምናሶ መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Macorene and Bunama Rice
Invitation for Bid MACORENE AND BUNAMA RICE Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0057-2017-PUR Object of Procurement: MACORENE AND BUNAMA RICE
በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በአብክመ ሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያ፣ ቋሚ ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ አልባሳት፣ የደንብ ልብስ ጫማ፣ ቶሎ ቶሎ የሚያልቁ የመኪና ዕቃዎች፣ የመኪና ዘይትና ቅባት የመኪና ጎማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለከተማ አስተዳደሩ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች አገልግሎት
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ተዛማጅ መሳሪያዎች ግዥ፣ የመቅረጫ ድምጽ ግዥ፣ የስፖርት ትጥቅ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– ሎት 1.
የኢትዮጵያ ደን ልማት የመኪና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Procuerment for የመኪና ባትሪ/only x-pro Battery/ 75Amipher12 Volte ለ V8 Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0013-2017-PUR Object
FSD Ethiopia Looks for Eligible Bidders to Enhance the Leadership Competencies of Women Managers in Ethiopia’s Financial Sector Via Training in Gender-transformative Leadership
TERMS OF REFERENCE Consultancy Service to provide training on Gender Transformative Leadership Project Name WE-FILL (Women’s Empowerment Financial Inclusion
Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery
Invitation to Bid Procurement of Stationery Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot