Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Re-BID INVITATION Bid No. WB/SCM/118/24 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment. The bid document shall be obtained commencing August 05,
Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1 አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት የፕላስቲክ ፓለቶች እና ፎርማይካዎች በኪሎ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consulting Firms (“Consultants”) to Submit Their Interest in Providing the Services of Rural Water Supply System Study and Design, Drilling and Construction Supervision, and Contract Administration for Each of the Assignments Specified
Request for Expressions of Interest (Consulting Services – Firms Selection Federal Democratic Republic of Ethiopia Horn of Africa Ground Water
በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር 001/2017 በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard Service) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የተጣራ ማር አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ የሦስት (3) ዓመት ውል በመግባት አብሮ ለመስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: SSNT-T496 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) እና ለስካይላይት ሆቴል አገልግሎት የሚውል የተጣራ ማር
በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የህይወት አምባ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ግብአቶችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የህይወት አምባ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው ሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ግብአቶችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Airlines Group Intends to Conduct a Bid for the Selection of Supplier(s) for the Supply of Processed/Filtered Honey to Service Customers Onboard and Skylight Hotel on a Contractual Basis
Invitation to Tender for the supply of Honey Tender Announcement No. SSNT-T496 Ethiopian Airlines Group intends to conduct bid for
The ISLAMIC RELIEF (IR) Now Invites All Eligible Suppliers Having Renewed Business License for 2016/2017 E.C, TIN, and VAT Certificates for the Supply of Agriculture Tools for Mega, Oromia Regional State, Dire Wroeda, Borena, Zone)
Re-INVITATION TO BID FOR AGRICULTURE TOOLS SUPPLY FOR MEGA, OROMIA REGIONAL STATE, DIRE WROEDA BORENA, ZONE). Ref No. IRE/8828/8829/8830/006/2024 Islamic
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች የሚገኙትን መንገዶች ህጋዊ የሆኑትን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ግሪደር ( Caterpillar 140-H)፣ ዳምፕትራክ፣ እስካቫተር Dosan፣ ከ340 ፈረስ ጉልበት በላይ የሆነ፣ እስካቫተር CAT ወይም Hitachi; ከ340 ፈረስ ጉልበት በላይ የሆነ ሩሎ ባለ 12 ቶን Cat ወይም Liugong በመከራየት ጠጠር መንገድ ጥገና ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የሚገኝ የዲዴሣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኘው ለወረዳዉ መንገድና ሎጂስቲክ ጽ/ቤት በተለያዩ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ዝጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ግዥ ለሚፈጽምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ እቃ፣ የመኪና እቃ በመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ዝጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ግዥ ለሚፈጽምላቸው ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Wolkite University Hospital Two Stores
Invitation to Bid Lot -1 Procurement of Wolkite University Hospital Two Stores (መጋዘን) Procurement Reference No: WKU-NCB-W-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market