Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/103486 በ29/5/2016 ዓ/ም እና የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/237381 በጥቅምት 30
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Wooden Door ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/111/2024 የመከላከያ ኮንትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የ Supply and Fix wooden door ግዥ
Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Printing
Invitation to Bid Procurement of Different Printing Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0043-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ-ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያየ ዓይነት ጠጠር ድንጋይ አፈንድቶ እና ፈጭቶ የሚያቀርቡ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥሮች DCE/Ol/110/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ-ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያየ ዓይነት ጠጠር ድንጋይ አፈንድቶ እና
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የዶክመንተሪ ፊልም ሥራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የዶክመንተሪ ፊልም ሥራ ግልጽ ጨረታ የ50 ደቂቃ Procurement Reference No: EAES-NCB-NC-0005-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
ሐጂ ለገሠ ሸረፋ መታሰብያ ፋውንዴሽን እስካሁን በበጎ አድራጎት ያከናወናቸውን የ2016 ዓ.ም ዓመታዊ ሒሳብ በውል ኦዲተሮችን መቅጠር ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሐጂ ለገሠ ሸረፋ መታሰብያ ፋውንዴሽን መዝገብ ቁጥር 5328 ተመዘገበ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡
የኮምቦልቻ ራጆፖሊታን የቢራሮ ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ቡድን በቢራሮ ክፍለ ከተማ ስር ላሉ ለሴክተር ጽ/ቤቶች እና ለቀበሌ አስተዳደር ጽ/ቤቶች አገልገሎት የሚውሉ ቋሚ እቃ/ፈርኒቸር፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ አልባሳት፣ የደንብ ልብስ ጫማ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ራጆፖሊታን የቢራሮ ክፍለ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ የስራ ቡድን በቢራሮ ክፍለ ከተማ ስር ላሉ ለሴክተር
The Amhara Media Corporation/AMC/ Hereby Invites Interested Bids from Eligible Bidders for the 3KW FM Transmitter with Antenna and 80m Tower
Invitation for International competitive bidding/ICB/Tender No. AMC 001/2024 The Amhara Media corporation/AMC/here by invites interested bids from eligible bidders for
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለሙበት እነ ወ/ሮ ሜላት ይገዙ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጋረደው ደምሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በድሬዳዋ አስተዳደር የሳቢያን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌትሪክና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የትምህርት መርጃ እና የቧንቧ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ አስተዳደር የሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣